Telegram Group Search
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ይድረስ ለመላው አፍሪቃውያን!!
To All Africans Inland
Africa and All Over The Diaspora(The 6th Region)!!

ይህ የዕምነትና የተስፋ ፅናት ጥሪ ነው!!
This Is The Call of The Power of Faith & Hope!!
ይህ የአፍሪቃውያን ህፃናት ጩኸት ነው!!
This Is The Cries of African Children On The Sea!!
#ስደት_ይብቃ
#NoMore_BeingRefugee
#ጦርነት_ይብቃ
#NoMore_Wars
#ረሀብ_ይብቃ
#NoMore_Famine
#የአዕምሮደህነት_ይብቃ
#NoMore_PovertyOfTheMinds
#USAID_ይብቃ
#NoMore_USAID
#Yes_AfricanAID_Foundation

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#AfricanAID_FoundationFormation
እኛው ለእኛው ለትውልዱ ለእናት ምድራችን ለህልውናችን ለገፅታችን
ለታሪካችን በእኛው ከእኛው!!

👉 እባካችሁ ይህን ቪድዮ አድምጡ አስደምጡ!!
The African Child Cry & Call@https://youtu.be/G1j5_FFJNF4?si=9VfpuG22uGG9ySwd
ነፃነት ወይስ ዘላለማዊ ባርነት?!
FREEDOM OR SLAVERY?!
ARE WE REALLY FREE?!
ARE WE READY TO BE FREE OR CONTINUE TO CRY, BLAME & SHAME THEM?!?
To You, Africans at Home Inland Africa and Worldwide In The Diaspora!!

You keep telling yourselves, “We shall rise,” yet you are oppressed and continue to be oppressed. You, the spiritually impoverished, the ones who have lost their way, the ones who have abandoned where you came from!

To The Office of President Donald Trump’s and, except for Native Americans(American Indians), to all so-called “immigrants” in America, welcome to the Land of Goodness, Kindness, Racism, Sexism, the Land of Law and Enforcement, the Land of Creativity & Simplicity—America, the American Dream & the American Nightmare!

For the past 60 years, Africans have been gathering, crying over Addis Ababa and, especially putting pressure over our street children. But beyond gathering, beyond sleeping at meetings, beyond just discussing—what else has been done?
What tangible action have we shown beyond seeking aid and begging from those who have oppressed us?
What justification do Africans have for constantly pleading for help?

An Idea Can Save The World or Kill The Generation to Come!!
Here Is My FREE Idea!!
Why shouldn’t the main program of this year’s speech and action be the Formation of The Foundation of AfricanAID?!

"You Damn Stupid S...Hole Africans" – President Donald Trump

You African leaders, opposition figures, intellectuals, wealthy elites, activists, and especially the media warriors across African countries—your warriors, your fighters, your revolutionaries, your radicals... those who spread both good and evil seeds—stop for a moment! Think about the future generation, our motherland, and the dignity of our people!
Stop thinking only of I, me, mine! Think of our collective future!

Decades ago, President Nixon called Africans “monkeys,” and we stayed silent. Henry Kissinger laid out a plan to eliminate Africans.
No African Leader Spoke!!
Bill Gates and others work tirelessly to reduce our numbers(“Population Reduction”), while MONSANTO & the likes force genetically modified “improved seeds” upon us to control our food.
While they claim coffee and teff are ours, they dictate our survival. They continue to call us:
"You Damn Stupid S...Hole Africans!"

And yet, we remain oppressed, continue kill each other our people’s necks crushed under their boots!

Unless you wake up, rise, and demand a solution TODAY, you will continue to be fooled by the likes of USAID, which, under the guise of “help,” ensures we remain mentally enslaved.
Do you still believe they are our saviors?
Do you believe they are the “White Moses” sent by God to rescue WE Africans?

If all we can do is talk for a week, then fine.
But will we seek real solutions—through knowledge, experience, and capability—to lift up our elders, to support and sustain them?!
Or will we continue repeating “We are helpless”?!
Who will free us from this Mental Slavery & Dependency Virus?!
Who will listen and take action?

I have made my stance clear!
I am innocent of this generational downfall!
What about you?
And you?
And you?

Again President Donald Trump said, "I question whether African leaders are even humans!"

“After 50 years of so-called independence, can you say you have built the foundational infrastructure needed for your people?!”

“Sitting on mountains of gold, diamonds, oil, uranium, iron, minerals, silver, magnesium, copper, and natural gas, while your people die of hunger, lack of education, and no healthcare—do you still believe you are human?!”

“Holding onto power, buying foreign weapons to kill your own citizens—do you think the world will respect your people?!”

“Stealing your nation’s wealth, allowing your people to suffer in exile and poverty—do you think you deserve respect?!”
“Even your own people flee from you!!”

If you cannot change this, then don’t blame me as I Told You So!!
If You Do Not Want to Listen to Me, PLEASE LISTEN TO THIS AFRICAN CHILD CRIES WHICH IS THE CALL OF ALL AFRICAN CHILDREN & Me!!

#ጦርነት_ይብቃ
#NoMore_Wars
Forwarded from Gashe Tamiru
ተመስገን!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
እኔ ከአፍሪቃዊነቴ ፣
ከኢትዮጵያዊነቴ ፣ ከቆዳ ቀለሜ ፣ ከትውልድ መንደሬና ሀገሬ ፣ ከ"ዘርና ብሔሬ" ፣ ከእምነቴና ሐይማኖቴ ፣ ከሀብቴና ከቁሳቁሴ ፣ ከቅዠቴና ከህልሜ በላይ እኔ ሰው ነኝ!!
ታምሩ ደገፋ-ሰው እባላለሁ!!

ምስጋና ተመስጋኙን ያበረታታል ሌሎችን ያነሳሳል!!
በራስ ጏደኛ ፣ ቤተሰብ ፣ ማሕበረሰብና ወገን የሚደረግ ምስጋናና ፍቅር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከሚሰጠው ("Nobel Prize”) ዛሬ ሰጥቶ ነገ ከሚወስደው ዕውቅናና ከንቱ ውዳሴ በሚሊዮንና በትሪሊዮን እጥፍ ይበልጣል!!

“ጋሽ ታሜ የአፍሪካ ሙሴ ቅዳሜ በ1/06/2017 ዓ.ም የተደረገዉ ስልጠና ነፃ ህክምና ባዛር የልደት ፕሮግራም ሁሉም ፕሮግራም በጣም በጣም የተሳካ ነበር በጣም ደስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ጋሽ ታሜ ይህን ሁሉ ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን በጣም በጣም እናመሰግናለን የዋናዉ መተንፈስ ነው!! ቤተሰብ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"
የ2012 ብሔራዊ የበጎ ሰው አምባሳደር ፣ ባለእዳ ፣ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ልዩ ጥቅም ወይም አበል የለሽ መምሕርት ህይወት (የብዙዎች እናቶች ህይወት የቀየረችና ከጠባቂነትና ከተረጅነት አሰልጣኝና እራሳቸውን ያስቻለች) እራሷንና የራሷን ትታ ለሌሎች ፣ ለወገን በተለይም ልዩ እንክብካቤ ልጆች ላሏቸው ፣ ለፅዳትና ለጉልት እናቶች እናት(እማማ ኢትዮጵያ) ክንፏ የማይታይ መላዕክት ፣ ዕሩህሩህ ፣ አንደበተ ርዕቱና የተግባር ሰው ህይወት ገ/መስቀል-ሰው!!

ጠላት አልባ(#ZeroEnemy) ፣
ባለእዳ ፣ ድንበርና ወሰን ፣ ልዩ ጥቅምና አበል ፣ መሬትና ክልል ፣ ስጋትና ጉጉት ፣ ጥላቻና ፍራቻ
የለሽ አገልጋይ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ ፣ የዛሬ በተለይም የአሁንና የአሁን ሰዓትና ቅፅበት(መተንፈስ) ፣ ሁሌም መተንፈሴንና (ህይወቴንና የሌሎችን ህይወት) እንዲሁም አለመተንፈሴን(እረፍቴንና ሞታቸውን) የማስብ ፣ ህይወቴ ዛሬ አሁንና አሁን ናትና ሁሌም ቤቴን ተሰናብቼ የምወጣ ፣ የወደዱኝን ፣ የደገፉኝንና ያበረታቱኝን ብቻ ሳይሆን የጎዱኝን ፣ ያስከፉኝንና የገፉኝን እኩል መልካም የምመኝላቸው ፣ ለሁሉም ልጆች ፣
ለትውልዱና ለእናት ምድራችን እዳ ያለብኝ ፣ ውድ መኪኖች(ብልጭፅጭ ቆርቆሮዎች) ፣ ፎቆችና የግል አውሮፕላኖች ባይኖረኝም የባለፀጎች ባለፀጋ የሆንኩ ፣ በመጨረሻው እራሴን ስለሆንኩና የህይወት ሚስጥሩ ማገልገልና ማካፈል ፣ እንደመምሕርት ህይወት እራስንና የራስን ትቶ ለሌሎች መኖር መሆኑ የገባኝ በጎ ፈቃደኛና የ23 ዓመት አዛውንት የናዝሬት/አዳማ የፍቅር ከተማ ታምሩ ደገፋ-ሰው እባላለሁ!!

ሰው በማንኛውም ሰዓትና እለት ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ መሆኑን/ሆኗን ዘንግቶ/ታ ነገን ወይም አንድ ሺህ ዓመት እኖራለሁ ብሎና ብላ እኔ ፣ እኔ ፣ የኔ ፣ የኔ ፣ ለኔ ፣ ለኔ ማለት ፣ መስገብገብና ማግበስበስ ፣ ነገ ለማይበላ ጥቅም ፣ ብርና ቁሳቁስ ፣
ሀብትና መሬት ፣ ለብርና ለትርፍ ተብሎ ወገንን (ሰውን የሚያክል ፍጡር) ማታለል*(ንፁህ እንጀራ ፣ በርበሬ ፣ ሥጋ ፣ ቅቤና ማር አለማቅረብ እርኩስ መንፈስ የአዕምሮ በሽታ) ፣ መበደልና* መግፋት* ፣ ከልዑል ፈጣሪ ፣ ከራስ ፣ ከተፈጥሮና ከእናት ምድራችን ጋር መጣላት ዛሬውኑና አሁን እናቁም!!

#ምስጋና_BlessingGratefulness
#የውስጥሰላም_InnerPeace
#እርካታ_Satisfaction
#ደስታ_Happiness
#ፈገግታ_Smile
#እኔእኔእኔማለት_ይብቃን
#NoMore_MeMeMe
#የኔየኔየኔማለት_ይብቃን
#NoMore_MineMineMine
#መጠላላትናመጠላለፍ_ይብቃን
#NoMore_HatredAndSabotage
#ተረጅነትናጠባቂነት_ይብቃን
#NoMoreAID_BeginningExpecting
#አልችልምየለኝም_ማለትይብቃን
#NoMore_ICanNot_DoNotHave
#ንፉግነት_ይብቃን
#NoMore_GREED
#ከፈጣሪናተፈጥሮጋርጦርነትይብቃን
#NoMoreWarWith_GodAndNature
#ከራስጋር_ጦርነትይብቃን
#NoMoreWar_WithSelf
#ከእናትምድራችንጋርጦርነትይብቃን
#NoMoreWar_WithMotherEarth
#ከቤተሰብከባልደረናከጎረቤት_ጦርነትይብቃን
#NoMoreWarWith_FamilyFriendsCommunity
#ክፋት_ተንኮና_ሀሜትይብቃን*
#NoMoreMeannessIntrigueGossip*
#ሙስና_ይብቃን
#NoMore_Corruption
#ሌብነት_ይብቃን
#NoMore_Stealing
#ማግበስበስ_ይብቃን
#ስደት_ይብቃን
#ውሸት_ይብቃን
#NoMore_Lies
#ማስመሰል_ይብቃን
#NoMore_Pretense
#ጭንቀትናድብርት_ይብቃን
#NoMore_StressAndDepression
#NoMore_BeingRefugee
#ረሀብ_ይብቃን
#NoMore_Famine
#የአዕምሮደህነት_ይብቃን
#NoMore_PovertyOfTheMinds
#NoMore_EGO
#USAID_ይብቃን
#NoMore_USAID
#Yes_AfricanAID_Foundation
እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው ለትውልዱ ለገፅታችን ለክብራችንና ለህልውናችን(THANK YOU PRESIDENT TRUMP)!!
#LetsHelp_OurselvesFirst
#LetsDevelop_OurMindsFirst
#LetsHelp_TheWestAndEast

#አለን
#ይቻላል
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#UBUNTU**
#Panafricanisም
#BorderlessVolunteerisም
#UnitedEastAfricanCommunities
#OneGOD_OneHumanFamily
#AfricaUnite
#AfricaFirst
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#AfricanAID_FoundationFormation
እኛው ፣ ለእኛው ፣ ለትውልዱ ፣ ለእናት ምድራችን ፣ ለህልውናችን ለገፅታችን
ለታሪካችን በእኛው ከእኛው!!

*ከኔም ወዲያ ሀይማኖተኛ ላሳር ብሎ የሰውን ሥጋ በቁም መብላትና ሰውን የሚያክል ልዩ የልዑል ፈጣሪ ፍጥረት ማታለል ፣ ማጉላላትና መግፋት!!

**ኑ እንነሳ ሰው እንሁን(UBUNTU) እናንተ እኔ ናችሁ እኔም እናንተ ነኝ!!
አንዳችን ለሁላችንንና ሁላችን ለአንዳችን!!
የውስጥ ሰላማችሁ ፣ እርካታችሁ ፣ ደስታችሁ ፣ ጤንነታችሁና ስኬታችሁ
የውስጥ ሰላሜ ፣ እርካታዬ ፣ ደስታዬ ፣ ጤንነቴና ስኬቴ እንዲሁም ውርደታችሁና ውድቀታችሁ ውርደቴና ውድቀቴ!!

👉 Thank You President Donal Trump The White African Moses to Let Us Free of Our Mental Slavery!!
Thank You Sir!!
#AfricanAID_FoundationFormation እኛው ፣ በእኛው ፣ ከእኛው ፣ ለእኛው ሰዓትና ዘመን!!
This Is Our Moment and Africa’s New Self Sufficient Peace and Greening Africa Era-#ADEWA#2
ዘመነ ጥገኝነት አልባና ዘመነ ጠባቂነት አልባ!!
ይህን ቪዲዮውን ላላዩ አጋሩ!!
https://youtu.be/PQxjJryONqo?si=v5xzpBLJ30LLNDTg
2025/02/10 06:23:52
Back to Top
HTML Embed Code: