group-telegram.com/Tserezmut/252
Last Update:
ዝሙት
አንብበው
👉ዝሙትን የሚፈፅም በገዛ ስጋው ላይ ሀጢያትን ይሰራል (1ኛ ቆሮ 6፥18)
👉ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት | ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራሷ ባል ይኑራት! (1ኛ ቆሮ 7÷2)
👉በዚህ በአለንበት ዘመን ሰውን ያንበረከከ ትልቅ ሀጢያት "ዝሙት” ነው፡
👉ዝሙት ሰውን ከእግዚአብሔር ይለየዋል፡ ዝሙትን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን ህግ ይጥሳልና፡ (ዘዳ 5፥18)
👉ዝሙት ሀጢያት ነው! የሀጢያት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነውና፡ (ሮሜ 6፥18)
s እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው! ከሀጢያት መራቅ ማስተዋል ነው።
👉 አስተዋይ የሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንግስት እንዳይለይ ራሱን ከአመዝራ ሊጠብቅ ይገባዋል።
👉ዝሙት ከክፉ ልብ የሚወጣ ፡ (ማቴ 15፥19) _ የክርስቲያኖችን ህብረት የሚረብሽ፡ (1ኛ ቆሮ5÷9-11)
2ዝሙት ከእግዚአብሔር የሚለይ ለሰው ልጅ መንፈሳዊ እድገት እንቅፋት የሆነ ሀጢያት ነው፡(1ኛ ቆሮ 6÷9)
👍ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች ሀጢያትን በመስራት ከእግዚአብሔር ቤተ መንግስት እንዳንለይና ርስቱን እንዳናጣ ራሳችን ከዝሙት ልንጠብቅ ይገባል።
👍 እግዚአብሔር ከዝሙትና ከርኩስት ነፃ የሆነ ህይወትን ያድለን አሜን።
እራስህን ተመልከት/ች የት ነህ? የት ነሽ?
ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።
https://www.group-telegram.com/joinchat-AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag
ለመረዳት ለጥያቄ ለአስተያየት በዚህ ያገኙናል
@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot
👆👆👆👆👆👆
እግዚአብሔር ይመልሰን እኛ እንመለሳለን ።
BY ፀረ ዝሙት
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/252