Telegram Group & Telegram Channel
👍👍👍ክፍል ሁለት👍👍?

?👉«ግብረ አውናን» ተገቢ ነውን????

ግብረ አውናንን በመጸሐፍ ቅዱስ ስንመዝነው ተገቢ ነገር አለመሆኑን እንረዳለን። አንድ ገበሬ ለዘር የሚያስቀረው ዘር ራሱ ከሚመገበው እንኳን የተሻለውን ምርጥ በር ነው:: ስለሆነም ዘር ወቅት በፊት ተጠንቅቆ ሰሪቅ (በጎተራ) ያስቀምጠዋል:: ዘር ወቅት ደግሞ አወጥቶ በመልካም ማሳ ላይ ይዘሪዋል እንጃ ያለ ቦታው እይበትነውም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ የሰው ዘር አእህል በር ይከብራልና በመልካም ጎተራ ማለትም በሰውነት ተጠብቆ መቆየት አለበት፡፡
🙏 @Tserezmut 🙏
ከጋብቻ በኋላ ባልና ሚስት ሩካቤ ሲፈጽሙ ደግሞ በመልካሟ ማሳ በሚስት ማኅፀን መዝራት እንጂ በልዩ ልዩ ምክንያት ሆን ብሉ ዘርን እንደ ጉድፍ ከማኅፀን በአፍኣ ማፍሰስ ከባድ ኃጢአት ነው:: (ትዳርና ተላጽቆ ምዕ 7

የሰው ዘር ክቡር በመሆኑ ዘራቸውን በሜዳ ካሚያፈሱ ሰዎች ይልቅ ሰው የመሆን ዕድል የነበራቸው ነገር ግን በየሜዳው ፈሰው የቀሩት በሮች የተሻሉ ናቸው:: * ምክንያቱም አፍሳሾቹ ከሕገ እግዚአብሔር ወጥተው በኃጢኣት ሲኖሩ ፈሰው የቀሩት በሮች ግን ምንም ካለመበደላቸውም ባሻገር ሲወለዱ ኖሮ ፓትርሪርክ ጳጳስ መነኩሴ ቄስ ዲያቆን ዘማሪ ወዘተ ...ንጉሥ ንመሆን ዕድል ሊኖራቸው ስለሚችል ነው፡፡ እንዲህ ስለሆነ ዘራቸውን ያፈስሱ የነበሩ ሰዎችን ላፈሰሱት በር ራሳቸውን ቤዛ በማድረግ እግዚኣብሔር ጊዜ ሳይሰጥ ቀሥፏቸዋል፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ በማድረጉ ዘርን ማፍሰስ እንደማይገባና የስው ዘር ክቡር መሆኑን አስረድቷል፡፡

ዘ538፡9-10 (ትዳርና ተላጽቆ ምዕ 7)
እውናን የተባው ሰው ነዘሩን ካማኀፀን ውጭ በማፍሰሱ ምክንያቱ የደረሰበትን መቅሠፍት መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይተርከዋል፡፡

‹‹አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን ኣቀ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ገtር እንዳይሰጥ ህሩን በምድር ያፈሰው ነበር፡፡ ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፡፡ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው::› በዘፍ፡38 ፡ 9-10 ይህ ታሪክ በማንኛውም ምክንያቱ ከዓዊ ዘርዕ ባር ኣፍሳሽ መሆን ሊያስቀረፍ የሚችል ክፉ ሥራ መሆንን ይገልጻል፡፡

_ ሰውነትን በመደባበስና በርን በማፍሰስ ለርካት መሞከር ተገቢ አለመሆኑን የሚያስረዱ በልዩ ልዩ አገባብ የታጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ይገኛሉ::
🙏 @Tserezmut 🙏

ለምሳሌ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመንፈስቅዱስ ተቃኝቶ የጻፈው ክታብ እንዲህ ይላል፡፡ «እንግዲህ በምድር ያሉትን ብልቶቻችሁን ግደሉ እነዚህም ዝሙትና ርኩሰት፣ ፍትወትም ክፉ ምኞትም፣ ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው፡፡››
ቆላ3 5 እዚህ ላይ «ብልቶቻቸሁን ግደሉ» ሲል ቆርጣችሁ ጣሏቸው ማለቱ ሳይሆን ኣትቀስቅሱ ማለት ነው:: ታዲያ ዘርን በማፍሰስ ለመርካት ብልትን እየነካኩ ማነሣሣት «ብልቶቻችሁን ግደሉ» ከሚለው የሐዋርያው ትእዛዝ ጋር በቀጥታ የሚቃረን አይደለምን? ዘርን ማፍሰስ ከጣዖት ኣምልኮ፣ ከክፉ ምኞት፣ ከርኩሰት፣ ከመጐምጀት ጋር ተሰልፎ እየተቆጠረ እንዴት ተገቢ ሊሆን ይችላል?
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ደንዝዘውም ሰመመኘት ርኩሰትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን ወደ ሴሰኝነት አሳልፈው ሰጡ፡፡» በማለት የተናገረው ቃል ግብረ አውናንን ለሚፈጽሙ ሰዎች ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ኤፌ4 ፥ 19 ምክንያቱም ሴጋ ዝሙትንና ርኩሰትን የመመኘ ት ዝንባሌ ዋና መገለጫ ነውና፡፡ ኣስቀድም እንደ ተገለጸውም የመጐምጀት፣ የስግብግብነት፣ የርኩሰት፣ የራስ ወዳድነትና ለሥጋ ማደርንም የሚያመለክት ነው::

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በፍትወት ለተቃጠሉ ሰዎች | መፍትሔ ሲስጥ «በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ» ብሏል፡፡ 1ቆሮ7 ፡ 9 ስለዚህ «በዝሙት ለሚቃጠሉ› መፍትሔው ማግባት እንጂ መሰንጋት (ሴጋ መፈጸም) - አይደለም:: መስንጋት በምንም መንገድ እንደ መፍትሔ ሊቆጠር አይችልም:: ሐዋርያው ማግባትን እንጂ ግብረ አውናንን እንደ መፍትሔ አድርጎ አልመከረምና፡፡
🙏 @Tserezmut 🙏
አምላካችን ሥጋ የፍትወቱን ያህል አግኝቶ እንዲረካ ጋብቻን ሲያሰናዳ ከጋብቻ ጋር አብረው የሚሄዱትንም ኃላፊነቶች ከመቀበልና ክመሸከም ጋር ነው፡፡ ነገር ግን በርን በማፍሰስ ራስን በራስ ለማርካት መሞከር ያለ ዋጋ ማለትም ምንም ዓይነት ኃላፊነት ሳይሸከሙ ያንን እርካታ ለማግኘት እንደመሞከር ይቆጠራል፡፡ ይህ ደግሞ የራስ ያልሆነን ነገር ለማግኘት መሞከር እንደመሆኑ መጠን የሚወገዝ እንጂ. እንደ ተገቢ ነገር ሊበረታታ አይገባውም፡፡

| ፣ የምኞት ቃጠሎን ዘርን በማፍሰስ ለማብረድ መሞከር ስሕተት ነው::

ምክንያቱም

አንድ ችግር ሲያጋጥም ተቋቁሞ በማለፍ ፈንታ በተሳሳተ ጐዳና በመጓዝ ችግሩን ለማምለጥ መካከር ሽንፈትንና ደካማነትን የሚያመለክት በመሆኑ ነው:: ይህን ዓይነት አካሄድ የተለማመደ አንድ ወጣት ችግሮችን እንደ አመጣጣቸው መመከት ይልቅ ሌላ የተሳሳተ አቋራጭ ሲማትር ይገኛል፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ : ወጣቶች ላለመማራቸውና ለሥራ ኣጥነታቸው ወይም በሕይወታቸው ለገጠማቸው እንድ ችግር ተገቢና ጤናማ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ዱርዬነትን፣ ሌብነትን፣ ሰካራምነትን፣ ሲጋራ ማጨስንና፣ ጫት መቃምን እንደ አማራጭ ይወስዳሉ፡፡

ታዲያ ይህ የሽንፈትና የደካማነት ምልክት አይደለምን? ፍትወት ሊያስቸግር ራስን በራስ ለማርካት መሞከርስ ከእነዚህ በምን ይለያል?

_ እንዳንድ ሰዎች «አንድ ሰው ጋብቻ ለመመሥረት ዕድሜው ያልደረሰ ወይም ሌሎች ችግሮች ያሉበት ክሆነ የጋብቻ ጊዜውን እየተጠባበቀ በዝሙትና በሰዶማዊ ተግባር ከሚሰነካኣል ራሱን በራሱ በማርካት ተግባር ቢቆይ ኣይሻልም?» እስከ ማለት ደርሰው ግብረ አውናንን ተገቢ ነገር ለማስመሰል ይጥራሉ:: እንደ እውነቱ ከሆነ ሕሊናችን ቢመስለውም ግብረ አውናንን ግብረ ሰዶምና ከዝሙት አሳንሶ የማየት ስልጣን የለንም:: ሁሉም የገመት ልዩ ልዩ ገጽታዎች ሲሆኑ የትኛውም ዓይነት ኃጢአት መሰነካክል የፈጣሪን ሕግ መሻር ነው:: ሕግጋት ደግሞ እንዱን ማሳነስ ሌላውን ማተለቅ ለሰው ኣልተሰጠውም:: ማቴ5 ፥ 19 ሰይጣንም ቢሆን ሐሳቡ እስኪፈጸምለት ድረስ በትንሽነቷ ንቀን እንድንፈጽማት ኣግብረ ሰዶምና ክዝሙት ታንሳለች በማለት ያሳስበናል እንጂ በዚሁ ኃጢአቱ የተያዙትን ሰዎች ደግሞ ያልሠሩትኝ ግብረ ሰዶምና ዝሙት እንዲሠሩለት ‹‹አንደኛውኑ ዝሙት ይሻላል፣ ይህን የመሰለ ኃጢአት እየፈጸምህ ዝሙት ኣልሠሪውም ለማለት ነውን?» እያለ ተስፋ ለማስቆረጥ እንደሚያምታታቸው መዘንጋት የለብንም፡፡ ትንሽ ናት ብለህ የምትንቃት ከሆነ መናቅህን ከእርሷ ስመለየት አሳይ! ልትለያት ወደህ ከእርሷ መራቅ ካቃተህ ትንሽ ናት ማለትህ የአፍ ብቻ አይሆንምን? በመጨረሻም ከላይ በተዘረዘሩት ጉሪያ ገብ ነጥቦች ግብረ አውናንን ስንመረምረው ክርስቲያኖች ሁሉ ሊጸየፉት የሚገባ እኩይ ምግባር መሆኑን እንረዳለን፡፡

#ይቀጥላል ....

በቀጣይ ክፍል ሦስት የምንመለከተው 👇

3 ስለ ግብረ አውናን #(ማስተርቤሽን) የተሳሳቱ አመለካከቶች ምን ምን ናቸው? እንመለከታለን ።

ይጠብቁን ።

ሼር ማረግ አትርሱ ቢያንስ 3 ሰው ብታስተምሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ታገኛላችሁ እና ሼር አርጉ ።

ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።

https://www.group-telegram.com/joinchat-AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag

group-telegram.com/Tserezmut/517
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/517

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. Additionally, investors are often instructed to deposit monies into personal bank accounts of individuals who claim to represent a legitimate entity, and/or into an unrelated corporate account. To lend credence and to lure unsuspecting victims, perpetrators usually claim that their entity and/or the investment schemes are approved by financial authorities. Artem Kliuchnikov and his family fled Ukraine just days before the Russian invasion. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market.
from in

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American