🔰ሰኔ 25 /2015 ዓ.ም
📌 የቅንነት በጎ ፍቃደኞች 1⃣4⃣ ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቆይታ በጥቂቱ⬆️
#እንሆ_ዉዱ_ስጦታችንን_ለወገናችን_ሰጥተናል !
#እኔ_አለሁ_ለወገኔ በሚል መርህ ዛሬ የተካሄደው #14_ኛ ዙር የቅንነት በጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በጥቂቱ በምታዮት መልኩ በአማረ እና ደማቅ በሆነ ሁኔታ ተካሂዳል ! ይህ እንዲሆን የፈቀደ ፈጣሪ ይመስገን🙏
ሁላችሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ እና እዚህ መልካም ተግባር ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ በቅንነት ስም ክብረት ይስጥልን 🙏
ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !
"ኑ በቅንነት ጎዳና አብረን እንጓዝ "
@kenoch12
@kinenetlebamochu

group-telegram.com/kenoch12/2207
Create:
Last Update:

BY ቅንነት በጎ ፍቃደኞች
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/XuQET1TwmOyjt0Pk-PwHDZCUu0zZDuN9-r3Rwwoq6UVeo6YTK9RByujonf48dXcNVpkA4gF-rCS1wS17WXeXi95gSQBN0-5sPaVLRjqx2dgcC6C9I72lbwoU4XVEse5D_kR78ZuVbxuqukjBWrG1wRk_zpuepib6KJvTAWN5g8XAbb3xoYVDTgQ1DMXTZHsytTmAGtHUSwUUhjXvHh7866IGNoSRa4bE9zC1bQhtZpQE0rHP9P-VlT-Gl37Br2KQcR6pDTqS51aSH28pK_DX7Bk7GwVrj-PZ44nRItHycnkNiTOJlYb7Zr4V4iWjTveDOaPEoDx7Cqn1J8OxKe0-RQ.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/hXQEQybDsgDtdBb2iTPDm20bGhfchYdWubtxmURdcBE7RlXJokoM3wRLirSzfA4XISjyzHm1hRdJpFiUIdTLzUMOqbRNeCRdHABCJGJY3L164R7oSAA5YzBKyIQnVojHp-lu783QF8XnAZYL-YpCaMcKN0mNRYDnzTijmH5f81S2o0Uk8jzUJA9LsQz_VMmw_RFUPFYw-LC8Hv3YkMg7DTfxO4YyjbJIlbPtVYqXIeE2rYbbXqGaWdg8RLFzSejm49_2irNT2fqy0gTFuu5jIfAKoiEPupF7uo-Hx15skN3YaAI4HwjfuGfpLJfSa2BRxUqZEbiHlnKKqvRqEpJXsA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/HXEGFMn1m3BOUy1RSOj2hVCtgtqK3O8V-yF6TAL_WtrcNQUbe1jFd7TNXX6UYKRM9D0BPckYIU4xFe7k87pkncKYG2ZdDGHOjlRCuCnijbIUe6GN2_BNtXiMs4JeLU06f_n9YJ2IO2PnjxApIE_9QBEm24Q7FNnHmtJ-3omXcMUIF1kuca9_wS1pmueBbUL9VGX1pd0x0KPv6iS-k9K_RH9SvkMmAm5PyD2v9_0BZyLMjxjcwsR7oFnY41xBkurFZW2u2QYCrwNkbFwhdEHl1UGoKdlmZYm4zlTpK6NHDkB47ucwVS2Ai71ez2WJti7z58MIHmu1n5EVEpK0St90oA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/WZe0esrSpooKnfCv9Kmvwg9gghH_P9y9I5dvfy_wkepAkrrUE99ZVfr3STG-LpQNBrMNHK7icvmgGqNAHctXEeaSLiFaAyjTFiqPv-zgS63za0RRhkfEVc3t2h9fYti3JXrYb8xfKVExfqOUUf490nQs6vuzLzX1TFPXlK5WFr1tPtR8WlN3lhU8fdhzKavIss8kAJd9GQQUlm7sQu3tihv_Pb_8o_W_fgRbr3Apf2YC4UVLAc3sQqHxIHApS9hbVHDCO9APEjMdJtS4KA7RyezB2ykQIfG2StlMSevic47uqlepzaNfAf8BgcDkY-MBoMGeE0HMA8KhNcoa0AWsvw.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/VbZJr5uR3LOmt3hKIqB4O5nGs-F2GlILGvRRpfKJ1D35RwNFU2umjyR5ukhBHOrlERSMYo_G3dOSvXHyuqz--9ib-WGbdaHl95x8OMuCurTqscJ_OryL7QrloF1B47E_NIQn0Gsn3mlNwy3reqTjCSKwak3fLWqzO4hKGZ9oAx7QmkgHEKN--PXm9jHjvVfEx2kck6iDbh2pIUkC6VhB2UDnz2gslGuDE9wqTqgDFGnREleM_IW0ApaoL2P5z8QkBN6vIga3m9EPrvI6lPY1XbDAC6CLzNzgKr8317ooScJOhiIzdiJI_5L7gbKY6tP6_hCmJw-DRgTLU2uym7lgdA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/fxtl2Tx4H0Wgekw_UmM2xGlFY6Y7-GO0vqFE4Tr5bDlZbj55IRB6Gf4jGnG5Tu6-FO-pDmRL5M1Njtq8V98LjiqFuzxWpT6Oz6rRiHV20A26wGLeCIxwgJDMToNpP9-ECC97k4itsO3eN3_HXhn-UmOE4rphDIxW-wqj2x7t8UCcFycfPunHtZg7FgOe0p_VC8Yr1lsINnRGMP8CCqGVsQmSH_aFQRge-4muoQd26SSyLI4_IYlrZl1VzXVPZwjqNfdlc5qFmlPmI3rPR_TGZA2WM0gu3eeIyi2nZ5Dfc-kHxu5qdmsvrxr7_v9I9HS5F2hQaZKv8Sxqf7jwfATmHQ.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/MZrSKbYCQrdVbSQwF5HcEJaeLHBghaVSJ7ohBZ4lIRQP-_oJvloCNfTpamX-MoI7GSV94Y2JEaVa6A8G7ygUHnWDhkgBO1vC0Cea6viN6kw0vfV1TxZ1Rg8WJFP8rGszr_foNe6ijI0S6RZ9OBfm2H8gXQ2FAKs-Zr4pYRFVndvRr8AtFDuG4-FQo9wySZ58kHKPe-PWXbKXXgQJVRcb23v6HHuCbekgKD02Ak1Jo16Abg8cWyCkYx00HOZnBVEYTyuLvkI59lGWbfjzheeGXYZV1oaFnbUk8mEiYfRVaDPsqmFzk52C17cqNnRJ_bMD3mbMqEynEj8tYLwtioHM_g.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/W8-SaIo8pwOyTZFwk9FO5SMO3k2eNR52hCG47zVV_iPUNq5OIfpgb50uccybd2xVN5aNCo3whU7ESniCeTesDCaECc__AoQXDj7DuQz7s5ax2TS9UftOT8ONXhXRf7bqy2yq2r5o8Sa218rID3webolGwZIHIhkFICQ-FcDKiToWiy4WopbS1Tr282lQXxTMnYoQxp4LmuOcNgIXoyUbbwr-kvxscFJa-FNmoHhlUyzlboektz5JXLmgw-AyHd1p45JzLpQNPdzX4dClU-iCVU76fq9mjVNhthx8GBx6USDmuqOu4W1cpCNtfWeA2dOBM_XIkps2BZnLWN09gca6dg.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/qESQlTy0k6vsTNsgaJBAi9z1w-ut49ivAHlq7I_aIKvkvFsvDE0VXbWwB6Equ8BEstzqOkG-baons_dNuNJmUtI5f39Nds_Vf3kX45jWyaMHGvW7I3Vhe7kLre8sAbMFgvYwYR0InkpGvPZ94PwgwlVeJH3PKyuxt_jFmwj7gCN6Bxb_vSHBZ9YZSeDwxO1401YM-JIh-Fpsa4jfgG-6cY4UZfFaxZ-be4_uVoUwzqEvQMBBH_ZHgBuBWxiS5L41GbD_vVkh_ELJgR4EYfsc7dNczdsaIO1D1nJUJ3Znw8XwguALnz0rM7Istyk9ymTtOVii_Ur-6SCg2PnsafUXvw.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/kenoch12/2207