Telegram Group Search
🛑 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይለቀቃል !

« ስለ ትናንሽ ትንፋሾች » ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል። የፊልም ጽሑፉን Ruth Habte Mariyam ጽፋዋለች፣ በትወና Ruth W Ubeshet ፣ በትረካ Orit Get እንዲሁም በሲኒማቶግራፊና በዳይሬክቲንግ በኩል «Gebrela G Films» አዘጋጅቶ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይጠብቁን!

📌 የቻናሉ ሊንክ👉https://youtu.be/U402c7fAPyg?si=yu0n7WoBcz7EpkuJ
🛑 ተለቀቀ !

ሊንክ👉 https://youtu.be/wDmA-q3h5rQ?si=YAvzlt-eLRV61noX
🦅 ዐዲስ ፡ ነገር | Announcement 🧡

«Read Books» የተመረጡ ፡ ዐዳዲስና ፡ በመጠኑ ፡ ያገለገሉ ፡ ኦርጂናል፣ የውጭ ፡ ክላሲክ ፡ መጻሕፍትን ፡ የሚያገኙበት ፡ የኦንላይን ፡ የመጻሕፍት ፡ መደብር ፡ ነው።

📌 የቴሌግራም ፡ ሊንክ 👉https://www.group-telegram.com/Readboooooks
ስለልጅነት ወራት...🖤
ሊንክ👉https://youtu.be/OS9fvvI9XoE?si=CwYouj48SnRKDQAS
ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል !

በዛሬው የ «Gebrela G Films» ሲኒማ ከገጣሚ Rediet Aseffa የፌስቡክ ገጽ ላይ አንብቤ የወደድኩትን «ረስቶለታል!» የተሰኘ ሥነ ግጥም መርጬ ወደ ስክሪን ለማምጣት (Adaptation) ሞክሬያለሁ።በትወና Geza Geza Z Dbremrte ፣ ግጥሙን በተዋበ መንገድ በማንበብ Rediet Aseffa ፣ እንዲሁም በዝማሬ @ምንተስኖት ፈቀደ ተሳትፏል። እንደተለመደው በሲኒማቶግራፊውና በዳይሬክቲንግ «Gebrela G Films» አዘጋጅቶታል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ።
🛑 ተለቀቀ !

ሊንክ👉 https://youtu.be/TxjrBUjF-0A?si=1pJ8q6ujTNj2aWYi
🛑 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይለቀቃል !

« እሁድ » ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል። የፊልም ጽሑፉን Ruth Habte Mariyam ጽፋዋለች፣ በትወና EEnkutatash Hailemariam፣ በትረካ Orit Get እንዲሁም በሲኒማቶግራፊና በዳይሬክቲንግ በኩል «Gebrela G Films» አዘጋጅቶ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይጠብቁን!

📌 የቻናሉ አድራሻ👉https://youtu.be/U402c7fAPyg?si=HqGfvZRdv7MAakCu
🛑 ተለቀቀ !

ሊንኩ👉https://youtu.be/6Jv4ylR2WAk?si=n3u3ZZDX6LsoXmk9
🛑 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይለቀቃል !

« ለየቅል » ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል። የፊልም ጽሑፉን ሶስና ሰይፉ ጽፋዋለች፣ በትወና ጽዮን ዘላለም እና ፊሊሞን ኃ/ሥላሴ፣ በትረካ Orit Get እንዲሁም በሲኒማቶግራፊና በዳይሬክቲንግ በኩል «Gebrela G Films» አዘጋጅቶ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይጠብቁን!

📌 የቻናሉ አድራሻ👉https://youtu.be/6Jv4ylR2WAk?si=GdMQ8q168UttUFMV
🛑 ተለቀቀ !

ሊንኩ👉https://youtu.be/FJAdWZhI8aA?si=tdPj-NYkgTiawPiT
📌 ዛሬም በ "Gebrela G films " የዩቲዩብ ቻናል በኩል እንደተለመደው አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል። "ጥበቃ" — የአጭር ፊልም ጽሑፉን HEnock Bekele ጽፎታል፣ በትወናና በትረካ Esubalew Abera Nigussie ፣ በዳይሬክቲንግና በሲኒማቶግራፊውGebrela Shewakena ፣ በፊልም ኤዲቲንግ "Gebrela G Films" አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሶታል።

ሊንክ👉https://youtu.be/FJAdWZhI8aA?si=lsEDufcISxJR9ZpM
🛑 ተለቀቀ !

ሊንክ👉https://youtu.be/27kZbNrwMDc?si=fui8qNiE6uprGPLv
📌 ዛሬም በ "Gebrela G films " የዩቲዩብ ቻናል በኩል እንደተለመደው አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል። "ይናፍቀኛል" — የአጭር ፊልም ጽሑፉን Ruth W Ubeshet ጽፋዋለች፣ በትወና እስራኤል አበቡ እና ሩት ውብሸት፣ በትረካ Orit Get ፣ በዳይሬክቲንግና በሲኒማቶግራፊውGebrela Shewakena ፣ በፊልም ኤዲቲንግ "Gebrela G Films" አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሶታል። አስተያየት መስጫው ላይ በተቀመጠው ሊንክ በኩል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፊልሙን መመልከት ትችላላችሁ።

ሊንክ👉https://youtu.be/0I_xNHnQ-Bc?si=TRfG4udq41tXSc5_
📌 ዛሬም በ "Gebrela G films " የዩቲዩብ ቻናል በኩል እንደተለመደው አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል። "ቃል" — የአጭር ፊልም ጽሑፉን Esubalew Abera Nigussie ጽፎታል፣ በትወና ሳሮን አሸናፊ፣ ኢዮብ አለማየሁ እና ሕይወት ደረጄ፣ በትረካ Orit Get ፣ በዳይሬክቲንግና በሲኒማቶግራፊውGebrela Shewakena ፣ በፊልም ኤዲቲንግ "Gebrela G Films" አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሶታል። አስተያየት መስጫው ላይ በተቀመጠው ሊንክ በኩል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፊልሙን መመልከት ትችላላችሁ።

ሊንክ👉https://youtu.be/HVTTdE0jHZE?si=UViQphUZOCTv_ueJ
2025/02/27 13:25:18
Back to Top
HTML Embed Code: