Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
* Tikvah Family (Sunday)
ዛምብሮኛ ጆቫኒ (ዛምቤ) የትውልድ ስፍራው ቄለም ወለጋ ደንቢዶሎ ከተማ ሲሆን በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠናቋል።
በ2010 ዓ/ም ባጋጠመው የጤና እክል ሁለቱም ኩላሊቱ ስራ በማቆማቸው ላለፉት 3 ዓመት በጳውሎስ ሆስፒታል እና በግሩም ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ህክምና ላይ ቆይቷል።
የኩላሊት እጥበቱ ዘላቂ መፍትሄ ሊያመጣ ስላልቻለ የኩላሊት ንቅለተከላ ማድረግ የግድ ሆኗል። ለንቅለ ተከላው ከሀገር ውጭ መሄድ ግዴታ በመሆኑ ውድ የቲክቫህ አባላት እንደወትሮ እንድንተጋገዘ ጥሪ እናቀርባለን።
የባንክ አካውንት ፦
- ንግድ ባንክ 1000369201364
- አዋሽ ባንክ 01320889056500
- ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1011800003186
(አብይ ቶሌራ ጆቫኒ እና ዋጋሪ ባህሩ)
#TikvahFamily❤️
መልዕክታችሁን @tikvahmagBot አስቀምጡ።

group-telegram.com/Yanchimovement_AAU/294
Create:
Last Update:

BY Yanchi Movement AA
Share with your friend now: