Telegram Group & Telegram Channel
በምዘና ዘርፍ በመዛኝነት አገልግሎት የሚሰጡ መዛኞች ሕዝቡን በታማኝነት እና በጥሩ ስነ-ምግባር ማገልገል እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቴክኒክና ሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ ኢንደስትሪዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች የምዘና ስነ-ዘዴ ስልጠና ሰጠ፡፡
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የምዘና ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት አቶ ጋትዌች ቱት በስልጠናው ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት ባለስልጣኑ በየዓመቱ አዳዲስ መዛኞች በማፍራት እና የመዛኞች ቁጥር በመጨመር ጥራት ያለው ምዘና ለመስጠት እቅድ ይዞ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡
በምዘና ሂደት ላይ የመዛኞች ቁጥር ከፍ ማለት የስነ-ምግባር ጉድለት ያለባቸውን ለይቶ ለማውጣት እና በአግባቡ ምዘናውን የሚያከናውኑትን በምዘናው ስራ ላይ ለማስቀጠል የሚረዳ መሆኑን ገልጸው፤መዛኞች በትእግስት እና ለምዘና የሚመጡትን ተገልጋዩችን በአግባቡ በጥሩ አቀባበል በመቀበል ሊመዝኑ እንደሚገባ አሳውቀዋል፤ እንዲሁም በመዛኝነት የተመለመሉ እጩ መዛኞች ከስልጠናው በኋላ በምዘና ስራው ላይ በተገቢው አገልግሎት መስጠት የሚገባቸው ሲሆን ራሳቸውን ከብልሹ አሠራሮች በማራቅ በአግባቡ የተጣለባቸውን ኃላፊነት መወጣት እንደሚገባቸው አሳውቀዋል፡፡

group-telegram.com/AAEQOCAA/6459
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6459

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Feb. 27, however, he admitted from his Russian-language account that "Telegram channels are increasingly becoming a source of unverified information related to Ukrainian events." The Securities and Exchange Board of India (Sebi) had carried out a similar exercise in 2017 in a matter related to circulation of messages through WhatsApp. The news also helped traders look past another report showing decades-high inflation and shake off some of the volatility from recent sessions. The Bureau of Labor Statistics' February Consumer Price Index (CPI) this week showed another surge in prices even before Russia escalated its attacks in Ukraine. The headline CPI — soaring 7.9% over last year — underscored the sticky inflationary pressures reverberating across the U.S. economy, with everything from groceries to rents and airline fares getting more expensive for everyday consumers. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform.
from jp

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American