Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ የአብሮነት የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት አድርገዋል፡፡ስለ በዓላቱ ታሪካዊ ትውፊት መነሻ እና አከባበር ሰነድ የባለስልጣኑ አማካሪ በሆኑት አቶ ሰለሞን አለማየሁ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
አቶ ሰለሞን እንደገለጹት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ ሃይማኖታዊም ሆኑ ህዝባዊ በዓላት ትውፊታቸው ተጠብቆ ሃገራችንን በአለም አደባባይ በማስጠራት የሃገራችን ታላቅ ኩራት በመሆናቸው በዓላቱ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ባገናዘበ መልኩ በአብሮነት ስሜት ልናከብራቸው ይገባል ብለዋል፡፡ከዚህ ሌላ በዓላቱ በብዙ ህዝብ በአደባባይ የሚከበሩ በመሆናቸው ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲያከበሩ ሁሉም አመራር እና ሰራተኛ የሚጠበቅበትን ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ተሳታፊዎችም በበኩላቸው በዓሉ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከጸጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ እና የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/jp/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6468
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6468

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. Following this, Sebi, in an order passed in January 2022, established that the administrators of a Telegram channel having a large subscriber base enticed the subscribers to act upon recommendations that were circulated by those administrators on the channel, leading to significant price and volume impact in various scrips. Channels are not fully encrypted, end-to-end. All communications on a Telegram channel can be seen by anyone on the channel and are also visible to Telegram. Telegram may be asked by a government to hand over the communications from a channel. Telegram has a history of standing up to Russian government requests for data, but how comfortable you are relying on that history to predict future behavior is up to you. Because Telegram has this data, it may also be stolen by hackers or leaked by an internal employee. NEWS On February 27th, Durov posted that Channels were becoming a source of unverified information and that the company lacks the ability to check on their veracity. He urged users to be mistrustful of the things shared on Channels, and initially threatened to block the feature in the countries involved for the length of the war, saying that he didn’t want Telegram to be used to aggravate conflict or incite ethnic hatred. He did, however, walk back this plan when it became clear that they had also become a vital communications tool for Ukrainian officials and citizens to help coordinate their resistance and evacuations.
from jp

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American