Telegram Group & Telegram Channel
#የፈተና_ጥሪ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታህሳስ 24/2014 አውጥቶ በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ በሲስተም ሶፍትዌር፣ ሲግናል አናሊስት፣ ሃርድዌር ዴቨሎፐር፣ ቴክኖሎጂ አናሊስት ፣ አርኤፍ/ማይሮዌቭ፣ ቴሌኮም ኢንጂነር፣ ሲስተም ኢንጂነር፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ሲግናል ፕሮሰሲንግ የስራ መደብ ለመቀጠር ካመለከቱ አመልካቾች መካከል ለፈተና ብቁ ሆናችሁ የተገኛችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ በአስተዳደሩ ድረ-ገፅ https://www.insa.gov.et/ ያለ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ የደረሳችሁ አመልካቾች ለፈተና በተቀመጠዉ ቀን እንድትገኙ እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እና የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ እንድትገኙ እያሳሰብን በፈተና ሰአት ስልክ (ሞባይል) ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን አንገልፃለን።

የአጭር የጽሁፍ መልእክት ያልደረሳችሁ ሆኖም ስም ዝርዝራቸሁ ባመለከታችሁት የስራ መደብ ላይ ያለ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀኑ እሁድ መጋቢት 11/2014 መሆኑን አዉቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

group-telegram.com/JobCome/4786
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4786

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine. On December 23rd, 2020, Pavel Durov posted to his channel that the company would need to start generating revenue. In early 2021, he added that any advertising on the platform would not use user data for targeting, and that it would be focused on “large one-to-many channels.” He pledged that ads would be “non-intrusive” and that most users would simply not notice any change. One thing that Telegram now offers to all users is the ability to “disappear” messages or set remote deletion deadlines. That enables users to have much more control over how long people can access what you’re sending them. Given that Russian law enforcement officials are reportedly (via Insider) stopping people in the street and demanding to read their text messages, this could be vital to protect individuals from reprisals. The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram. In addition, Telegram's architecture limits the ability to slow the spread of false information: the lack of a central public feed, and the fact that comments are easily disabled in channels, reduce the space for public pushback.
from jp

Telegram Job Ethiopian
FROM American