Telegram Group Search
አና አንቲ ሄሩ ሀቢበቲ

ቃላት አጣሁልሽ ምን ልበልሽ
አልቺልማ ያንንትቼ ይሄን ልልሽ
አጣሁልሽ የሚገልፅሽ ትለያለሽ
አንቲ,,,,,,,,,,,,
የምልሽ ልዩ ነሸ ዳግም የማይፈጥርሽ
አንድ ብቻ ሁነሽ መተኪያ የሌለሽ
ለኔ ዛሬም ጥንትም ቢሆን ወደፊትም
አንቺን የሚተካ መቼም አላገኝም
እምልልሻለው
ባድነት ተሰምቶት ዘርን ለሚከፍለው
እኛ እነሱ አኖንም ታሪክን አንደግምም

የጥላቻን ስሜት ፅፈን አናደምቅም
ለሌላኛው ታሪክ ትርክትን አንሰጥም

ደምና አጥንታቺን ልብ ከስጋቺን
ቢፋቅ የማይጠፋ ሠራፂው ፍቅራቺን

እንኩዋንስ ርቀን ተያይተን ያልቻልነው
እኛን ያዋደደው ልባቺን ያሰረው
ሰው በሰውነቱ ሀበሻ ደሙ ነው
By.abdu laziz
: Hubi....al.aziz
abu
#Hubi
አትራቂኝ》
ባልሆነ አጋጣሚ አስከፋሁሽና
ተራርቀን ቀረን በፍቅር ሳንፀና
ሀሳብ ከፋፈለን ተካፋይ በዛና

ነበረ ምኞቴ ርቀሽ እንዳትርቂኝ
በትዝታ ታዛ በሳቅ ምትናፍቂኝ
በቁጣ ፈገግታ እዝነት እየታየኝ

አልቻልኩም ልታገስ
በመውደድ አይድረስ
አጣሁሽ ርቀሽ እንባየ ሳይታበስ

አትራቂኝ
መመለስ እያለ መሄድ አትምረጪ
ያሻሽ ደስ ያለሽን ይሄው ኔን ቅጪ

አልሻም ጠበቃ አንቺ ነሽ ዳኛዬ
መካሪም ዘካሪም ኑሮ አሳማሪዬ

ያላንቺ እኮ አይደምቅም ተመለሸ
እባክሽ
በሀሳብ ሜዳ ላይ ስም ና ስሜትሽ
ወይ ቅናት አይሉት
ወይ አጉል ጥበብሽ

ችሎታሽ ልዩ ነው በሽታሽ መማረክ
በናፍቆትሽ መቅጣት በኔ ሆነ ታሪክ
ይሁን ልቀጣልሽ ከሆነ ልንበርከክ

አንቺን ካስደሰተሽ የፈለገው ይምጣ
ሺ ሂዎት የለኝም ምን ትሁን ተቀምጣ
ካሻሽ ደስ ካለሽ ምርጫሸም ከሆነ
ይቅር በይኝ ና ታሪክ ያልባከነነ
ልካስሽ የኔ ዉድ ላንቺ የታመነ
እኔ ብቻ ልሁን በፍቅርሽ ያመነ

By ab aziz lov
13/07/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
Channel name was changed to «www.group-telegram.com/ABAzizlov»
Channel photo removed
Channel photo updated
አንቺ የኔ አባት
እናት አልልሽም
ለምን ምክንያቱም
የኔን እናትማ ማንም አይተካትም

13/07/2013
By AB aziz
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
ክብር ይገባሻል
ነሽ እና የሴት ማል

እናት የተካቺሽ
አንድም እህቴ ነሽ
ባገባሽ ሚስቴ ነሽ

By AB-aziz
14/07/13
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
Eseki adewan demo be 21 kenu enasetawusewu be gitem
ታሪክ አለኝ

ታሪክ አለኝኮ ኮርቼ ማወራው
ብዘምር ብደርስ እውነታው እውን
ነው።

ጥቁር ነኝ የሱ ዘር የማልፈራ
የምደፍር
በንግግር የማላፍር ሀቅ እውነታ
ጭፍን ጭምር

ሚያፍር ካለ እስኪ ይናገር እኔ
ይበል
በዋልኩበት አንድ ቦታ አብሮ
አንዳይውል
ላስተምረው ወንድነቴን ዝር
እንዳይል

አይደለሁም ተሸናፊ ብሆን እንጂ
አሸናፊ
ጦር መዛዥ ነኝ ከፊት ቀድሞ
ተሰላፊ

አልተማርኩም ወደሁዋላ ተካፍዬ
የምበላ
ለወደደኝ ሟች ነበርኩኝ ለጠላኝም
የልይ ጥላ

የዛ ዘር ነኝ የቀይ ዳማው ያባት
ወጉን ለደረበው
ትናት ሙቶ የዛሬን ቀን ለኔ አነጋው
በሱ ደም ነው የምዝናናው በሱ
ደም ነው የምስቀው

አይከብደንም አናፍርም ግን
ሣናወራ ሣንናገር ሣንዘፍን
ማውራት ብቻ እያል እኛ ታሪክ
አለን
ምን ያደርጋል ያለ ቦታዉ ወግ
መመዘን

ሰራን ተብሎ ሳንገልፀው ያልታወቀ
ስንት ወግ አለ ያልተሰማ ያልፀደቀ

ስንት እዉነታ አሸሸነው ደክመን እኛ
እንደፃፈ እንዳወራ ቋጨን ተብሎ
ቁጭ አል እኛ

ከሀዲ ነን የዛን ትዉልድ አሳፋሪ
ዝና ብቻ ወጋም ብቻ ሙድ ቀያሪ

እስኪ አውጣው ተናገረው
በዘፈን ነው የገለፅከው
በፊልም ነው ያወደስከው
ምንስ አልከው

ንገረኛ በል አስረዳኝ የት አለና
ያዝክራችን
ሰው በቁጥር መውጣታቺን
ሔድን ብለን ማውራታቺን
እፍረታቺን

ብንቆጥራቸው በጣት ናቸው
ያወደሱት
ያገር ፍቅር የገባቸው ከልባቸው
የዘፈኑት
በህልም አለም የሚያልሙት
በቲያትር ያፀደቁት የዘመሩት
የለፈፋት

አለን ብለን አናውራ እየዘረፍን
የምንበላ
የሰጠንን የምንቀንስ ሁሌ ሀሳብ
ወደሁዋላ

በድሀ እንባ የምንስቅ ስንመከር
የምንንቅ
አልነበረም የወረስነው ያለበሱን
ነበሩ ሊቅ
ቢኖርማ አታደርግም
ሀገር ወገን ፍቅርህንም
አትሸጥም

አኖረሀ ሳይኖር ኑሮ ሂወት ሰጠህ
ቢኖርማ አትደፍረዉም
ተጨማልቀህ
አጠፋናው በኛ ስራ አልነበረም
ውለታቼው
በጉርሻ ልክ በንክሻ አስታወስ
ናቼው
እሱ ይሁን ይወቃቼው ይቅር በሉኝ
ጨርሻለው



By ab aziz
Abdulaziz endris
23/06/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
እምዬ ሚኒሊክ
ነዋ ነዋ ለካ አንዲህም ነዋ
መስዋት ሁኖ ነው ያኖረኝ በፅዋ
ነዋ ለካ አድዋ ነዋ
አልገባኝም ነበር ሙቶም
እንዳኖረኝ
በነጭ ጋቢ ጥለት በደም በጨቀየ
አልማረክ ብሎ በጅ አሳር አሳየ

ነውና ኩራቴ ሳይገባኝ ከቤቴ
አረክስኩትኮ እኔም ባንደበቴ
አይ ውርደቴ
ወድቆ ከጉልበቱ ተስፋባለመቁረጥ
ተነሳ በብርቱ
ከፍቶት ሳቅን ሰጠን ወለደች እናቱ
ታሪክ ተቀብለን አደረግነው ከንቱ
ይቅር በለን
አንተ በመከትከው ስለታም ጎራዴ
ምዬ ልናገረው ቃሌን ካልጠበኩኝ
ይግባብኝ በሆዴ
ያላስተማርከኝን ሽንፈት በምን ጉዴ
ንቃ
አንተ ትዉልድ
ያልተፃፈልህን አታንብብ ርቀህ
ያላስቆጠረህን አታምጣ ዘር
መርጠህ
አንቺ እሱ እኔ ሁላቺን አንድ ነን
ሀበሻ ዝርያ ወድቆ ያፀደቀን
ነጭ ጥቁር ብሎ እሱ አልከፋፈለን
አጨለምነው እንጂ ኖረን እኛ
ጠፍተን
አንተ ባለ ታሪክ አዛኝ ሆደ ባሻ
የናቴን ስም ሰጡህ እምዬ መሸሻ
ፈጣሪ በፅድቁ እምዬ እምዬ
ለምዬ ሚኒልክ
በእዝነቱ ያኑርህ አንተ ባለ ታሪክ


ጥቁር ነኝ
By AB aziz
23/06/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
ቻል ቻል

ምን አርገዋለሁ ቺለዋለሁ
ከሄድሽም አምናለሁ ምንስ
አደርጋለሁ

ባቴጅ ባትለይኝ ደሰ ባለኝ
ባንራራቅ ባንለያይ ባንድ ስንኝ

ብንሳሳብ በደስታቺን
በፍቅራቺን
ብንተዛዘን በልምዳቺን በራሳችን

ቢሆንም ቻል ቻል አደርጋለው
ባልችልስ ምን አደርጋለዉ
ቺለዋለው

አውቃለው ልሆንስ አልቺልም
ባንቺ ሀሳብ አላስብም አልተካሽም

ትርቂያሽ በብዙ ታሪክ በብዙ
ደስታ
አሳየሽኝ ባንዲት አፍታ በስም
ትፍታ

ሄራ ሁነሽ አብ አረክሺኝ
ትንሽ ሁነሽ ትልቅነት አስተማርሽኝ

ታዳ በማን ይፈረዳል ምንስ ሊባል
አንቺን ትቶ መኖር አይቻል
እሺ ይሁን ልቻል

ያን የደስታ ግዜ ያንን የደስታ ቀን
በትዝታሽ ካስኩት እያልኩ አንተ ማረን

መቻያ ትዝታ ስጠኝ አንተ አበርታኝ
እኔ አልቺልልህም አቅሜን እሱዋ ነስታኝ አበርታኝ
13/01/2012
By Ab-aziz
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
😭😭እንባ😢
የማይገባት እናት አለቀሰች
አባቴም ተሰዋ መሬት ተከፈተች
እህት ከወንድሙ በክፋት
እዝነትን ረሳ ታጠቀና ጥይት

መተኮስ አማረው ከናቱላይ
ከእምነት አባቱ ከሰላሙፀደይ
ከፍሬዎች ለጋ ፍቅርን ለጠበቁ
ታሪክ ሰጠናቸው እኛ ሳኖን ብቁ

By ab aziz
15/07/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
👏ጌታየ ሆይ👏
አቤቱ ይቅር ትለን ዘንድ
ባንተ ልገሳ በቸርነቱ ልምድ
ፅናት ለወገኔ ብርታትን ወፍቀህ
ሰላምን አብስረን የኔን ክፋት ትተህ
By ab aziz
15/07/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
ምርጫ
ግራ በተጋባ ስሜት
ሁሉም የኔ ፍላጎት
ሆነኮ ቀስቃሹ ሰላም ፊት

የራበኝን አውቀው አወሩ
በወሬ ነገሩኝ እነሱ ዘመሩ
ተመራጭ ሊሆኑ ሊመሩ

አማኝ አደረጉ በፍቅራቼው
የራበኝን አውቀው ፌዛቸው
ሰው እንሁን አሉኝ
ሰው መሆን አቅቷቸው

ግራ ቢያጋቡኝም በ እሽታ
ስምና ስራቸው ቢምታታ
ተገዝተው ማሉ ለአፍታ
የ5አመት ሂወት ሊያምታታ

በግዜ ቀለዱ ሆነና ወቅታቼው
እኔም አማኝ ሆንኩኝ
ማርኮኝ ስብከታቼው
By ab aziz 23/07/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
በመንገዴ

ሰወኛ ሰዋሰው ቢራመድ
ብሔድም በልኬ ለመውደድ
ብደርስም ከዘሬ ከዘመድ

ሁሉም ለኔ አንድ ነው አይደለ ዘረኛ
በመንገዴ ተጓዥ የለ ቢሔርተኛ
ደማቺን አንድ ነው ጉራጌኛ

አፋ ከኦሮሞ አማራና ትግራይ
ሀገር ጎጥ የለኝም በፀባይ
ሀድያውም ሆነ በወላይታየ ላይ
ድርድር የለኝ እኔስ ባገሬ ላይ
አንለያይ
በማድ ተካፋይ ያበሉንን መካድ
አንቺ ትብሽ አንተ ሁሉም ያንድ
እኔ ጠላዋለው ተመርጦ መዛመድ
አላዋቂ አይደለም እያወቁ መንደድ

በመንገዴ አቲዱ አሎድማ
መከፋፈሌንም ያ ያ ቢሰማ

አዳም ይከፋዋል የ ሄዋኔ ወዳጅ
አሽሟጣጭ አይደለም እስኪያረጅ
ሞቶም አልመረጠም ስም ወዳጅ

ሰው ሆኖ ሰው ሰጠን አበዛን
ቢያውቅማ መካፈሌን ውድቀቴን
ፈሳሹ አይባክንም አያስብም እኔን
በጠራ ፍጥረቱ በሰወኛ ዘመን
እሱማኮ ውብ ነው ባይሆን እኛ
ረከስን
26/07/2013
👉👉join yebelut yegobegnu yanebebu semitachihun tekafelu yelal yenanetwu abdulaziz
@abazizlov
👆 👇
👌@abazizlov

🤙join bemalt yekelakelun
Forwarded from መርጌታ ላቀው የባህል መድኃኒት ቀማሚ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አድራሻ:- አጠና ተራ ከእፎይታ ህንፃ አጠገብ ያለውን ህንፃ ላይ 3ተኛ ፍሎር የሱቅ ቁጥር B02
0912280097 (@Amy_ethio)
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2024/10/01 04:15:20
Back to Top
HTML Embed Code: