Telegram Group & Telegram Channel
85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የተለያዩ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የአገው ፈረሰኞች ማህበር አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

የአገው ፈረሰኞች በዓል በጣልያን ወረራ ወቅት ለኢትዮጵያ ነጻነትና ክብር የተዋደቁ ጀግኖች አርበኞችንና ፈረሶቻቸውን ለመዘከር ታልሞ የሚዘጋጅ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

group-telegram.com/fanatelevision/88736
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88736

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever." "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices. NEWS In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. "Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety.
from jp

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American