ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ ትርዒትቶች ነው በድምቀት የተጀመረው፡፡
በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

group-telegram.com/fanatelevision/89571
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/gH0FfAzIOD7UIbLYhXxfwAhATvW0ADmrkd9dWvRd1N7YZCTXMCcvgp_EoOcpqwXg7M2es551UEOx3QZ9f0gEmBIPeiR66z-YnhFIuW_00tKBS-qprwQlgI7K2pQPVKyp0Allr0ER7KnQjTTPNT43A8cyWNyfZCmBF8gpg1yqZESHDFqHm0IWswQk3Ofng2yUFnEyKqH7TuKamj1S7d4DWoCYlpvdaWYcNmn5DJaXHAv236y_dt_jCPSiXwEHQ6I4L8z62DAvIyIU-8RzB4dHDb3UhaBD-632ytuQNPWeRRaWd_0U04HrbXGgCICLg23Y8ODBRt5PWp4AWsQDPxrXVA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/hBdJoTxqk8hszFFmMLktzEq90lndSEmf6xquisj9a1ibfSNzaQFAkATABhXELYRZhRCPArnQ35rptVFs2_P2tHGGQ_Mz6aRAAFAjXW7-rL9GYtMwTXwc9OTC8lP7a711hNJdm-8AhbYRXYhMd8JA64sG1DCrM1HkSgfdB_AG5dSLOYb2WLdoVYlvNG1EJ4tQ2w85-6961cKmv0CkOfQqwre9Kq2DlaWC9kDPH6nvJ0lZjXbsD2U9GpiNYw_vKGpQYxtEeuR1Jnu3X8uNcDJC73usUY09a0kfVh-vmBtcNDMYWrA-WkKuaFrGGhUVM_4N4BfT2ViDqk1N3kYuz2H8KQ.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/AxpWL4BJXZViA5TeH5_hbbpTrTgy1XF_1RsnGzAFH8_FiG_5hQJHcpBNZlW8Yg06biit14pEOfObr5FR-ZW0sQjNywIpW6l0V3sGAk5_ixE87x1098GCekcse4Wh45k6Ka_yw49FB7DE3jt3QsfBsdMGj4gujVaUxQ4-WyO4xgAoYrSK7SVDZTF4LP8ITKS6PNX32Wa7RN8FtNJ8HuICtpee0SOUdwSAReLPFfXfja3d-HLjf8IflG3vqcPdlJzdbhMaxLEf2Cwg90luNYIJmcYK1l5DOKsiH9ljp-hGwr29_24Ia3qrX4EBmvbD2iBB0CxlogvmA-gzuSs06q_asQ.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/mYQ2Dxr4HPBejEAyLtfbfJHgrxGcBpxBLZfzmOmDYr9TH4vwQNlNpJHipwfwIkuRAeeuU4oHAfPxbKFWeTqL1fJ9D0V9_3Pj2swg1Vj6TPoH9QhFQxxRcZfMcrkWbHB3_ocCQs34l82cJzEOZxfearbiuAWc-yVyTcSGxKQG5sDrb1kR6fRtHOCJT8ydEyLJsPu6rxjIhjRP1U0Ibujw2EToSmBNzco-7qTKqZvj5d3BxBYDRBQ06d6tZ-5waGyIF2qk9kjz44-zAMxr8c0VKcgXKlnWbA0j-dfk6cRDBjs_KHscWEr8zJBY7MOk_i7-LF10VpaoBw4ylNp3lAZpPg.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89571