Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/tikvahethiopia/-94124-94125-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
TIKVAH-ETHIOPIA | Telegram Webview: tikvahethiopia/94125 -
Telegram Group & Telegram Channel
ትላንት በጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ዩኒቲ ግዛት አነስተኛ አውሮፕላን ከግዛቷ ተነስቶ ወደ ዋና ከተማ ጁባ በማቅናት ላይ ተከስክሶ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በአደጋው ህይወታቸውን ያጡት የቻይናው ብሔራዊ ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን እና የደቡብ ሱዳን መንግስት ተቋም የሆነው ናይል ፔትሮሊየም በጋራ የመሰረቱት ግሬተር ፐዮኔር ኦፕሬቲንግ ካምፓኒ ሰራተኞች ናቸው ተብሏል።

ከሞቱት መካከል ሁለት ቻይናውያን እና አንድ ህንዳዊ ዜጋ እንደሚገኙበት ተነግሯል።

ስለ አደጋው ምክንያት በዝርዝር የተባለ ነገር የለም።

@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/94125
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/94125

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

'Wild West' READ MORE The picture was mixed overseas. Hong Kong’s Hang Seng Index fell 1.6%, under pressure from U.S. regulatory scrutiny on New York-listed Chinese companies. Stocks were more buoyant in Europe, where Frankfurt’s DAX surged 1.4%. As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike. In a message on his Telegram channel recently recounting the episode, Durov wrote: "I lost my company and my home, but would do it again – without hesitation."
from jp

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American