"እግዚአብሔር በፃድቁ እንደተመሰገነ እወቁ" መዝ ፬፥፫
#ዝክረ_ቅዱስ_ያሬድ በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር
⭕️ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም
👇የ ውሉደ ብርሃን ሚድያ👇
ለመቀላቀል ➠
🧷YouTube
https://youtu.be/542fdWtDH3c
🧷Facebook https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl
🧷Telegram
https://www.group-telegram.com/weludebirhane.com
🧷Tiktok https://www.tiktok.com/@weludebirhan1?_t=ZM-8t8Bq1Nt0vV&_r=1
◈ ገፆቹን #Like , #Follow , #Subscribe እንዲሁም የሚለጠፉትን #Share , #Like ማድረግ እንዳይረሳ

ለወጣቶች የእውቀት ማእከል ለኸነችው ሰ/ት/ቤታችን መጽሐፍ አበርክተው እርስዎም ትውልድንም ይጥቀሙ ።
ለበለጠ መረጃ :- 📲
+251940072103
ለበለጠ መረጃ :- 📲
+251940072103
መጽሐፍትን ለሰ/ት/ቤቴ!!!
📚📚📚📚📚📚📚
ለወጣቶች የእውቀት ማዕከል ለሆነችው ሰ/ት/ቤት መጽሐፍ አበርክተው እርስዎንም ትውልድንም ይጥቀሙ ።
ለበለጠ መረጃ :- 📲
+251940072103
📚📚📚📚📚📚📚
ለወጣቶች የእውቀት ማዕከል ለሆነችው ሰ/ት/ቤት መጽሐፍ አበርክተው እርስዎንም ትውልድንም ይጥቀሙ ።
ለበለጠ መረጃ :- 📲
+251940072103
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ሦስትነታቸው
✔️ ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት መሆናቸው እንረዳለን ፤ የስም ሦስትነታቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው፤ የግብር ሦስትነታቸውስ ደግሞ አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራጺ የመሆኑ ምሥጢር ነው ፤ የአካል ሦስትነታቸው ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ ስላላቸው ነው፤ ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው ፤ ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤
✔️ ለመሆኑ የሥላሴ ገጽ አካል ፊት እንደ ሰው ነውን ? የሚል ጥይቄ የተነሣ እንደሆነ
መልሱ " አዎ፤ እንደ ሰው ነው " ይሆናል፤ ነገር ግን የሰው ውሱን ጠባብ ፈራሽና በስባሽ ነው፤ የሥላሴ ግን እንዲህ አይደለም፤ በሰማይና በምድር፣ በአየርና በእመቅ የመላ ረቂቅ ሕያው ባሕርይ ነው፡፡
" ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው ? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድን ነው ? ይህ ሁሉ የእጄ ሥራ ነው፤ ይህም ሁሉ የእኔ ነው " እንዲል፤ (ኢሳ.፹፮፥፩-፪)
✔️ የሥላሴ አንድነታቸው በመለኮት፣ በፈቃድ፣ በሥልጣን፣ ወዘተ በመሳሰሉት ነው።
#ከበዓሉ_በረከት_ያሳትፈን! ሰኔ 7 2017 ዓ.ም
የውሉደ ብርሃን ሚድያ👇
ለመቀላቀል ➠
🧷YouTube
https://www.youtube.com/@WuludeBirhan7
🧷Facebook https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl
🧷Telegram
https://www.group-telegram.com/weludebirhane.com
🧷Tiktok https://www.tiktok.com/@weludebirhan1?_t=ZM-8t8Bq1Nt0vV&_r=1
🧷Website
https://wuludebrihan.org.et

YouTube
Wulude Birhan - ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ
ይህ የእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት የዩቲዩብ ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና እና ትዉፊት የጠበቁ ትምሕርቶች፣ ስብከቶች፣ መዝሙሮች፣ ብሒላተ አበዉ፣ ከሰንበት ት/ቤቱ ወይም ከደብሩ የሚተላለፉ መልዕክቶችና ሌሎችም ሰለሚተላለፉ ይህን ቻናል …..
👇👇SUBSCRIBE , LIKE , SHARE👇👇በማድረግ ሰንበት…
👇👇SUBSCRIBE , LIKE , SHARE👇👇በማድረግ ሰንበት…
ርኅሩኁና የይቅርታ መልአክ
" የርኅራኄ መዝገብ ትሑት ታዛዥና ለዘለዓለም ፈጣሪውን አመስጋኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጌታ በሚያደርገው ቸርነት ላይ ለሰው አንድ ወገን የሚሆን መልአክ ነው፡፡ "
( ሄኖ.፮፥፭ ፣ ፲፪፥፭ ፣ ፲፥፲፪ )
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል እናታችን ቅድስት አፎሚያን ከጠላት ዲያብሎስ እጅ ያዳነበት ፣ እናታችን ቅድስት አፎሚያ እረፍቷ ነው ። እግዚአብሔር ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን ።
ሊቀ መላእክት በክንፈ ረድኤቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን !
" እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።
ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል።
እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።
እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።
ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።
ይህ ችግረኛ ጮኸ፥ እግዚአብሔርም ሰማው፥ ከመከራውም ሁሉ አዳነው።
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።
የሚፈሩት አንዳችን አያጡምና ቅዱሳኑ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ።
ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ?
አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ።
ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።
የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።
መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።
ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።
የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም። "
የዳዊት መዝሙር 34 ፥ 1 -22