Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from አፍላ መፅሔት
ትልቅ ዜና❗️

አፍላ መፅሔት ለንባብ ወደ እናንተ ቀርቧል።

መፅሔቱን ለማግኘት እና ለማንበብ የምትፈልጉ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ከ97.7 ራዲዮ ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ቤተ-መፃህፍት ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።

በተጨማሪም ነገ እና ከነገ ወድያ በሚኖሩ መድረኮች ማለትም
📌አርብ ሰኔ 3 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ UNA-ET HU Chapter በሚያዘጋጀው ታላላቅ እንግዶች በሚገኙበት የፕሮጀክት ማስጀመርያ መድረክ
📌ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ በሚኖረው የህግ ት/ቤት ከ ILO ፕሮጀክት ጋር በሚያዘጋጀው የMoot Court ውድድር ለይ የምናቀርብላቹ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከዚህ ውጭ ላላቹ አንባቢዎቻችን በዲጂታል አማራጭ አቅርበንላችኃል።

ታድያ "አፍላ መፅሔት" የሚለውን የቴሌግራም ገፃችንን በ@Aflamagazine በመግባት ይከታተሉ። አስተያየት እና ሀሳቦን ያድርሱን። ለህትመት እንዲበቃ የሚፈልጉትን ፅሁፍ በዛው ያቀብሉን።

ከዚህም ሌላ @Etsegenet_Melkamu ወይም @Yilo15 አልያም በ0982006262 ይፃፉልን።

#አፍላ_መፅሔት
#ነፃ_እና_ፅዱ_ወጣትነት
@Aflamagazine

@Aflamagazine

group-telegram.com/yanchimovement/1036
Create:
Last Update:

BY Yanchi movement

Share with your friend now:
group-telegram.com/yanchimovement/1036

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments. However, the perpetrators of such frauds are now adopting new methods and technologies to defraud the investors. Continuing its crackdown against entities allegedly involved in a front-running scam using messaging app Telegram, Sebi on Thursday carried out search and seizure operations at the premises of eight entities in multiple locations across the country.
from jp

Telegram Yanchi movement
FROM American