🔰 ግንቦት 27/2015 ዓ.ም
📍 የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም
▪️ዛሬ የነበረን የ2015 ዓ.ም የግንቦት ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በምትመለከቱት መልኩ ደስ በሚል ሁኔታ በሁለት እናቶቻችን ቤት ወርሃዊ አስቤዛ ይዘን በመገኘት እናቶቻችንን በስራ አግዘን ተጨዋዉተን ትንሻን ነገር አድርገን ትልቁን ምርቃት ተቀብለን ደስ የሚል ጊዜን አሳልፈን መተናል 🙏
-ጥሪያችንን አክብራቹ ለተገኛቹ ውድ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፡፡
በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ባላቹበት ሆናቹ ከጎናችን ለሆናቹ ቤተሰቦቻችንም ክብረት ይስጥልን🙏
ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !
ኑ አብረን በቅንነት ጎዳና እንጎዝ 🙏
@kenoch12
https://www.group-telegram.com/kinenetlebamochu

🗣 አዋጅ አዋጅ አዋጅ 🗣
📢 ያልሰማህ ስማ የሰማህም መልክቱን አሰማ 📢
#እኔ_አለሁ_ለወገኔ ❣
🔰ሰላም ውድ የቅንነት ቤተሰብ እንዴት ናችሁ
የጊዜ መቁጠሪያችን ከመጋቢት 17 በኀላ አንድ ሁለት ብሎ ቀኑ እየነጎደ
እንደ ፈጣሪ መልካም ፈቃድ ሶስት ወር ሊሞላን ነዉ ታድያ በየሶስት ወሩ ደሞ በቅንነት ቤት የተለመደች የመልካም ተግባር ድግስ አለችን
ምን ካሉ ?
#የሚተካዉን_ደም_በመለገስ_የማይተካዉን_ህይወት_መታደግ ! የሚል መርህ ያላት ድግስ 🤗
አዎ በመልካም ተግባር ምሳሌ የምንሆንበት ቀን ደረስኩ እያለ ነዉ 🗣
በእኛ አንድ ከረጢት ደም የብዙ ወገኖቻችንን ህይወት ልንታደግ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዉናል 🔃❣ ብዙ ህይወቶች የእኛን እገዛ ይሻሉና እና እኛም #እኔ_አለሁ_ለወገኔ ! ብለን ከጎናቸዉ ለመቆም መተናል !
እናም ዉድ የቅንነት ቤተሰቦች # ኑ ደም በመለገስ ህይወት እንታደግ! እያልን ጥሪያችንን እያቀረብን #1⃣4⃣ ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራማችን በእለተ #እሁድ ማለትም
#ሰኔ #25 /2015 ዓ.ም ለማካሄድ ቀጠሮ መያዙን ለማሳወቅ እንወዳለን
ሁላችዉም ለዚህ የመልካሞ ተግባር ድግስ ተጋብዛችዋል👉ጠሪ አክባሪዎ ቅኖቹ
የቅንነት መስፈርቱ ቅን❤️ብቻ ነው !
ቅንነት ከምንም ይበልጣል
ኑ በቅንነት ጎዳና አብረን እንጓዝ !
@kinenetlebamochu

🕌 #ኢድ_ሙባረክ 🕌
✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙
ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1444ኛዉ የ ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉን የሰላም የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንዲሁም በበጎ ተግባር የምታሳልፉት እንዲሆን በቅንነት ስም እንመኛለን።
💫መልካም በዓል💫
#Happy_Eid_Al_Adha