Telegram Group Search
🔰ሰኔ 25/2015 ዓ.ም

📌 የቅንነት በጎ ፈቃደኞች  1⃣4⃣ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቆይታ በጥቂቱ⬆️
🔰ሰኔ 25 /2015 ዓ.ም

📌 የቅንነት በጎ ፍቃደኞች 1⃣4⃣ ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቆይታ በጥቂቱ⬆️

#እንሆ_ዉዱ_ስጦታችንን_ለወገናችን_ሰጥተናል !

#እኔ_አለሁ_ለወገኔ በሚል መርህ ዛሬ  የተካሄደው #14_ኛ ዙር የቅንነት በጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በጥቂቱ በምታዮት መልኩ  በአማረ እና ደማቅ በሆነ ሁኔታ  ተካሂዳል ! ይህ እንዲሆን የፈቀደ ፈጣሪ ይመስገን🙏

ሁላችሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ  ለተገኛችሁ እና እዚህ መልካም ተግባር ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ በቅንነት ስም ክብረት ይስጥልን 🙏

ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !

"ኑ በቅንነት ጎዳና አብረን እንጓዝ "

@kenoch12
@kinenetlebamochu
🔰 ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም

📍 የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም
2025/02/01 05:00:30
Back to Top
HTML Embed Code: