Telegram Group & Telegram Channel
Eliyah Mahmoud
#فيديو | انطلاق جنازة الشهيد يوسف طقاطقة الذي ارتقى برصاص قوات الاحتلال خلال مواجهات في بلدة بيت فجار جنوب بيت لحم.
የፌልስጤም ሙስሊሞች አንድ ከአንድ በዚህ መልኩ እየተገደሉ ምንም እንዳልተፈጸመ ኹሉ ሙዚቀኞችን ያውም ሰዶማውያንን በተቀደሰው የኢስላም ሐገር ላይ አምጥቶ መጨፈር ከኒፋቅም ከፍ ያለ እንዳይኾን ያሰጋል።

እንደ ሰው ማሰብ ብቻ ይህንን የደም ጎርፍ ለማስቆም በገፋን ነበር። አንድ ሙዚቀኛን በሚሊዮኖች ከፍሎ በመልክተኛውና (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሰሓቦች ሐገር ላይ በዚህ ልክ ኀጢኣትን ማሳወጅ የዚህ ኡማ የውድቀት መገለጫ ነው።

የሙስሊሙ ኹሉ ቂብላ የኾነች ሐገር ከነ ክብሯ በሙስሊሞች ልትጠብቅ በተገባ ነበር። ኾኖም ብዙዎች ሆዳሞች ኾኑና ከሆድና ስጋዊ ርክሰት ውጪ የሚያሳስባቸው አልኾነም። ያንን እስካላጨናገፈባቸው ድረስ ጎረቤት በእሳት ቢያያዝ እንኳ ግድ አይሰጣቸውም።

ያችን ምድር እንደ ሙስሊም ልንወዳት የግድ ነው። በውስጧ ያሉትን ለሐቅ የቆሙ ዑለሞችንም ኹሉ ለአላህ ሰንል ሰለቆሙበት ሐቅ ወደናቸዋል። ዛሬ ላይ ግን ሶስተኛው ቅዱስ መስጂድ ያለበት ሐገር የከርከሮና እሪያ መረማመጃ ሲኾን ዝም ማለታቸውን ለአላህ ቃል ስንል እንጠላለን። ሐማስ ማንም ምንም ይኹን። የሙስሊሙ ደም ግን የኹላችንም ሊኾን የግድ ነበር።

በዝምታ ውስጥ ያላችኹ የዕውቀት ባለቤቶች ሆይ! ፖለቲከኛ ፈትዋ እየሰጣችኹ ያላችኹም ጭምር ለኣላህ ስንል ያከበርናችኹና የወደድናችኹ በሙሉ ለኣላህ ስንል ጠልተናችዃል። አናከብራችኹምም።

https://www.group-telegram.com/kr/E_M_ahmoud.com

group-telegram.com/E_M_ahmoud/2715
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/2715

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"There are a lot of things that Telegram could have been doing this whole time. And they know exactly what they are and they've chosen not to do them. That's why I don't trust them," she said. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. Founder Pavel Durov says tech is meant to set you free Also in the latest update is the ability for users to create a unique @username from the Settings page, providing others with an easy way to contact them via Search or their t.me/username link without sharing their phone number. Russian President Vladimir Putin launched Russia's invasion of Ukraine in the early-morning hours of February 24, targeting several key cities with military strikes.
from kr

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American