Notice: file_put_contents(): Write of 326 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 8518 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
Yoga with Meron Mario | Telegram Webview: YogawithMeron/72 -
Telegram Group & Telegram Channel
ይድረስ ለወዳጆች
ልደቴን በደግነታችሁ አድምቁት!
ሜሮን ማርዮ እባላለሁ፤ ላለፉት ስድስት ዓመታት የልደት ቀኔን በተለያዩ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ በማክበር አሳልፌያለሁ፡፡ በዚህ ዓመትም ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ግቢ ውስጥ ልደቴን በማህበራዊ ግልጋሎት ከናንተ ከወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ አስቤያለሁ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 12 ቀን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ እዚያው እንገናኝ፡፡
ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት እድሜያቸው ከ0 ዓመት ጀምሮ እስከ 13 ዓመት ድረስ ያሉ የካንሰር ታማሚዎችን የሚደግፍ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡
እጃችሁ ከምን፦ ቴምር፣ ብስኩቶች፣ የዱቄት ወተት፣ የልጆች አልባሳት፣ የስዕል ደብተሮችና እርሳሶች፣ የህጻናት መጽሐፍት እና ሌሎች ለህጻናቱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዛችሁ ጎራ በሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925416141 ይደውሉ፡፡

group-telegram.com/YogawithMeron/72
Create:
Last Update:

BY Yoga with Meron Mario

Share with your friend now:
group-telegram.com/YogawithMeron/72

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children. The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender. After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users. The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram.
from kr

Telegram Yoga with Meron Mario
FROM American