Telegram Group & Telegram Channel
ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡

መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ ትርዒትቶች ነው በድምቀት የተጀመረው፡፡

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

group-telegram.com/fanatelevision/89571
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89571

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed. Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever."
from kr

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American