Telegram Group Search
እህቴ ... ጓደኛሽ ወይም ፍቅረኛሽ እየቀናብሽ አስቸግሻል?
ስልክ ሲደውልልሽ Busy ከሆነ ለምን Busy ይላል?
ከሌላ ሰው ጋ ስታወሪ አይቶሽ ከማን ጋ ነው? ለምን? ... እያለ እየለ በሆነው ባልሆነው ይጨቀጭቅሻል? ይነዘንዝሻል? አስቸግሮሻል?


እንግዳውስ እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ፡፡ የዚ አይነት ሰው በህይወትሽ ውስጥ ካለ በጣም እድለኛ ነሽ ፈጣሪሽን አታማሪ! አየሽ እህቴ ወደድኩሽ ያለ ሁሉ ይቀናብሻል ማለት አይደለም
ወንድ ልጅ ከልቡ ከወደደሽ ካፈቀረሽ ይቀናብሻል፡፡ ምክንያቱም ከሴት ልጅ ባህሪያት እንዲኖራት ሚፈልገውን ነገር አንች ላይ አግኝቷል! ማንም ላይ ያላየውን አንች ላይ አይቷል! ከልቡ አፍቅሮሻል እና እህቴ ተጠቀሚበት የዛ አይነት ሰው ህይወትሽ ውስጥ ከለ ተንከባከቢው
​​🍃🍂​​እሱን ተይው ..... 🤦‍♀🍂🍃

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ

አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው

📱👈 አቺን እንደማጣት እሚያስፈራኝ ነገር የለም😘
የወንዶች ውሸት 🙆‍♀

እወድሻለው 😍
እኔ አለውልሽ💪
ጓደኛዬ ነች👫
እንደሌሎቹ ወንዶች አይደለውም🙉
ፍቅረኛ የለኝም👩‍❤️‍👨🙅‍♂
በጭራሽ አልጎዳሽም🙋‍♂
ካንቺ ሌላ ማንንም አላውቅም የመጀመርያዬ ነሽ🥵


መቀደድ ብቻ 🙄🙄🙄
ሴት ልጅ የእውነት ስትወድህ ❤️

ሚስጥሯን ታካፍልሃለች
ያለ ምክንያት ትደውላለች መልዕክት ትልካለች ፣ ስጦታ ትሰጥሃለች
በፍጥነት ትመልሳለች
ታፍርሃለች
ከሌላ ሴቶች ጋር ስታወራ ትቀናለች
ወንዶች የማይዋሹት ነገር ቢኖር ስልክ ቁጥራቸውን ብቻ ነዉ😐😅


😌😌😌😌😌😌😌😌😌

💙 💚
ጀለስ ጦዞ doctor ጋር ሄዶ

Doctor፦ ምን ሆነህ ነው

ጀለስ፦ዶክተር እግሬን እያዞረኝ ነው

Doctor፦ፓራሲታሞል እርገጥበት 😝
🔴 ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር

🟡 ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር

🟢 ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
"አንድ እንቁላል🥚 8 ብር ገባ አሁን ማንን መምረጥ እንዳለብኝ በደንብ ገብቶኛል" የሚል Post ስር...

የትኛውም ፓርቲ እንቁላል አይጥልልህም አለቃ
እኔማ ቅንጅትን ነው የምመርጠው እያለ ነው ጠጋ ብዬ ሳጣራ ለካ ከ97 ጀምሮ ኮማ ውስጥ ነው።
#የሀዘን_መግለጫ

ነገ መስሪያቤት እና ት/ቤ ክፍት ነው

🥺
Join👉
ቢጡ፡ አባዬ ላገባ ነው
አባት፡ ልጁ ማነው? አውቀዋለው?
ቢጡ፡ አታውቀውም Facebook ላይ ነው የተዋወቅኩት 1አመት ሙሉ
በMessanger ቻት ካረግን በኋላ ለፍቅር ጠየቀኝ፡ እኔም ከሱ ይምጣ ብዬ እንጂ ወድጄው ስለነበር እሺ አልኩት፡ ከዛ ፍቅረኞች ከሆንን በኋላ 2 አመት ያህል በtango እና በskype አወራን፡ ባለፈው አመት እንጋባ ብሎኝ ቆይ ላስብበት ብዬው እስካሁን በviber, Telegram እና በwhatsap እያወራን ነው አንዳንዴም በline ይደውልልኛል ኔትወርክ ያላስቸገረን ቀን በimoም እንጠቀማለን፡ አሁን ያንተ ፍቃድ ቢሆንና ብንጋባ ደስይለኛል!
💍
አባት፡ ጥሩ እንደዛ ከሆነ ጋብቻችሁን twitter ላይታደርጉትና መልሳችሁን
ደሞ Instagram ላይ ቢሆንመልካም ነው፡ ለሚዜዎች እንዳትጨነቂ 1ኛሚዜ gmail 2ኛሚዜ hot mail 3ኛሚዜ yahoo mail ይሆኑሻል፡ ከyoutube ላይ አሪፍ ባንድ እንይዝና ሰፋ ያለ አዳራሽ ከgoogle እንከራያለን፡፡
🔻
📌ሰርጉ ላይመገኘት የሚፈልግ ብቻ አያስከፍልም Don't forget to share to your friends and Join

🦋 😂😂
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌


𖤐⃟🦋 ••••❥join join 🎭 join ••••❥join 𖤐⃟?joinj?
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
ምንድነሽ ምንድነኝ🙂
(

አንደበት እያለኝ፣
ምላሴን አሳስሮት ጉልበተኛው ፍቅርሽ
ካንቺ አቅም በልጬ፣
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ?

ልክ እንደ በራለት፣
ስስቅ ብታገኚኝ በጨለመ ሀገር
ጥርሴን አትመኚ ልብ ነው ቁም ነገር:

ለሊቱን አድሬ፣
ትዝታና ናፍቆት ልቤን እያመሰኝ
ደግሞ በማለዳ፣
ከወፍ ዜማ ቀድሞ ፍቅርሽ ቀሰቀሰኝ:

ከተውሽኝም ወዲህ፣
ከልቤ ማትወጪ ምንድነሽ አንቺ ግን?
እኔስ ግን ምንድነኝ፣
ልክ እንደ ፈጣሪ...
ጠዋት ተነስቼ አንቺን ማመሰግን?

ምን አቅም ቢያሳጡኝ፣
ቁጭትና ህመም ፍቅር ትዝታሽም
በቃ ህይወት ይቺ ናት፣
አንቺም አትመጪም እኔም አረሳሽም፡፡
ሊቅም ቸኩሎ እየተጣደፈ ሲሄድ አስቁሞት "አባቱ ዛሬ እሁድ ነው አይደል?" ይለዋል "እኔንጃ እኔ እዚህ ሰፈር አይደለሁም!" ተናዶ "አሁን ይሄ መልስ ነው?" ይለዋል "አይ ሰርግ ነው!"
🌹 ፍቅር 🌹
ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች
************
1 ሁል ጊዜ በፍቅር እያት!
2 ሲኒማ ስትገባ በእጅህ እቀፋት.....በትንፋሽህም አሙቃት!
3 ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት!
4 ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱን አጽድተህ ጠብቃት!
5 ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት!
6 ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት!
7 በፍጹም አትምታት!
8 በፍጹም አትቆጣት!
9 በፍጹም አትዋሻት!
10 በፍጹም ልብህ እመናት!
.
.
.
ከዛ ይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው
ትጨፍርብሃለች ::😂ሁሉንም ሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው😂😂



😂🤣
#መሳቅ_አስጠላኝ

ከበደ #የመጀመሪያ ቀን ከጓደኞቹ ጋር እየቃመ ተነስቶ ሽንት ቤት
ይሄዳል።
ደርሶ ሲመለስ ግን አጎንብሶ ደረቱ ከጉልበቱ ጋር ተጣብቆ ይመጣል። ጓደኞቹ በድንጋጤ ክው ብለው
"ምን ሆንክ? ... ምን ሆነህ ነው?" እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፉት...
°
እያቃሰታ "ወገቤ ወገቤን አመመኝ !
ቀጥ ማለት አልቻልኩም.." ይላቸዋል።
እነሱም
°
ወዲያው አፋፍሰው በፍጥነት ዶክተር ጋር ይዘውት ይሄዳሉ።
°
#አዬም ዶክተሩ ጋር በገባ በደቂቃ ውስጥ ቀጥ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል።
°
በከቤ ቶሎ መዳን የተደናገጡት ጓደኞቹም በፍጥነት ወደ ዶክተሩ ሄደው ...
°
"ዶክተር ጓደኛችን ምን ሆኖ ነበር ? .. እንዴትስ በዚህ ፍጥነት ተሻለው?" ሲሉ ዶክተሩን ይጠይቁታል...
ዶክቱሩም
በንዴት መለሰላቸው ...
.
.
.
.
.
.
"ባካችሁ ጓደኛችሁ ምንም አልሆነም ! ...
#መርቅኖ የሸሚዙን ቁልፍ ከሱሪው ቁልፍ ጋር ቆልፎት ነው !!"
አይ ምርቄ ስንት ነገር ያሰማናል
😂😂😂😂😂
ፈገግ በይ አትበሉኝ፣ ባልስቅ ይሻለኛል፡
ጥርሴ ሺ ገዳይ ነው፣ ወንጀል ይከተኛል፡፡😉

#ጉረኛ_እኮ_ነኝ😜
reduu
ይህንን ያውቃሉን..?


'በጣም ካስገረሙኝ ጥናቶች መካከል ዓለማችን ላይ ሁሌም ሲመሽ ሲመሽ ይጨልማል"🤫🤫🤓🤓
2025/01/12 04:04:19
Back to Top
HTML Embed Code: