Telegram Group & Telegram Channel
THUNDERBIRD
#በረቅ

#የጥንት ኢትዮጵያያን አምፖል(ዲም ላይት) መብራት ከመሰራቱ አስቀድሞ አብያተ ክርስቲያናን የእምነት ተቋማት እንዲሁም ቤተ መንግስት ሲገነቡ ብርቁ ወይም ብርቅርቅ የሚባል የብርሀን ሀይል ማመንጨት ድንጋይ ይጠቀሙ ነበር።
#ይህ የከበረ መዓድን ሌሊት አንዳንድ ግዜ የሚያበራ ደግሞም የሚጠፋ ድንጋይ ነው።ከዋሻ ውስጥ ወይም ከባሐር ዳር ላይ ይገኛል።እሱ በአለበት ዋሻ ውስጥ እንደ እሳት ነበልባል የመሰለ ብርሀን ይታያል።
መልኩም በከፊል ቢጫ በአረንጓዴ ነው ተቀምሞ ኪነ - ህንፃ ከተሰራበት ደግሞ ሌሊት ላይ የተገነባበት ህንፃው ያበራል።

#Lightning/መብረቅ ብዙ ጊዜ ይመታዋል ይሰነጥቀዋል በዚህ ጊዜ barak(በእብራይስጥ) ብርቅ የምትባል ለየት ያለች በራሪ አውሬ ተጠግታ ልጅ ትወልድበታለች። ማነኛውም አውሬ መጥቶ ልጅዋን አይበላውም ልጁም እስኪያድግ ከዚህ የከበረ ድንጋይ ስር አይጠፋም አንዳንድ ጊዜም ውስጡ የተከፈተ ይገኛል። የሚገርመው አንድ ሰው በውስጡ ገብቶ ቢተኛበት መብራቱ ሲበራ የውስጥ የሰውነቱን ክፍሎችን(የሆድ እቃውን) እንደ X-ray በሙሉ ማየት ያስችለዋል። ልክ በመስታውት ፊት ቁመን ውጫዊ አካላችንን ከራስ ፀጉራችን እስከ እግር ጥፍራችን እንደምናየው እሱም ውስጣዊ የሰውነት ክፍላችንን ሁሉን አጥርቶ ያሳያል ከህመምም ይፈውሳል።አራዊትም ሲታመሙ ከስሩ ሂደው ይተኛሉ ፣ ይድናሉ በአሁን ጊዜ የምንጠቀመው የX- ray ህክምና ቴክኖሎጂ የጥንት አባቶቻችን በዚህ መንገድ ይገለገሉበት ነበር።

#ይች ልዩ የሆነችው በራሪ እንደ ሰጎን ቁመታም የሆነችው ሙሴ (thunderbird) የምትባል ወፍ ስትሆን አንዳንድ ጊዜ እንቁላል ትጥልበታለች።
ድንጋዮን እየፈለፈለች በእንቁላሉ ላይ ትረጭበታለች የታቀፈችበት እግሩዋ ፍህም ይመስላል ከእርሱ ስር የተፈለፈለ የተወለዱት ጫጩቶች ሁሉ እግራቸው ያበራል በሆሊውድም ዘውትር የኢትዮጵያን መዝገብ ምንጩ ማድረጉን ያጠናከረው Harrypotter, ፎይኒክስ የመሳሰሉ ፊልሞች ተሰርተውበታል::

#ስለዚህና ስለሌሎች የከበሩ አስደናቂ መአድናት አገልግሎትና መገኛቸውንም ጭምር የሚጠቁም በርካታ አንባቢ አጥተው የአቧራ ተሸካሚ ሆነው የቀሩ እድሜጠገብ የብራና መፅሀፍት ቀደምት አባቶቻችን ጥለውልን አልፈዋል....በርካታ የባህር ማዶ #አርኬዎሎጂስቶች ተመራማሪዎች እነ Graham Hancock, George wilhelm shimper, sir Tomas more, James bruce, thomas ket...ሌሎች ሌሎችም ተራራ ሸንተረሩን ቁልቁለት ሸለቆ ጅረቱን ተቋቁመው ከሞቀ ከተደላደለ ሀገራቸው ወጥተው የሚኳትኑ የሚንገላቱባት ሀገር ኢትዮጵያን የመረጧት በምክንያት ነውና በዘመናችን ታሪክ ሰርተን እንኳ ባናልፍ ታሪክ ሰሪው ተተኪ ትውልድ እስኪመጣ አባቶች ጠብቀው ያቆዩልንን ሚስጥራት ጠብቀን ለተቀባዮቻችን እናስረክብ.
በቻላችሁት ሁሉ ይህን መሰል እውነታዎች በተለያዩ ሶሻልሚዲያዎች በይበልጥ ተሰሚነት ያላችሁ እውቅ የገፃችን አባላት #እውነታውን እያጋራችሁ በአለም የተነፈገንን ክብራችንን የተዳፈነውን ሀያል ታሪካችንን እናሳውቅ።

ጥበበ ዕንቆ አእባን ከዜና'
አበውና ከኁልቆ አእባን
በመሪራስ አማን በላይ./በእንግሊዛዊው ተመራማሪ ቶማስ ኬት ተተርጉሟል
@THESECRETKNOWITFIRST

group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST/474
Create:
Last Update:

BY THE SECRET KNOW IT FIRST

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST/474

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Investors took profits on Friday while they could ahead of the weekend, explained Tom Essaye, founder of Sevens Report Research. Saturday and Sunday could easily bring unfortunate news on the war front—and traders would rather be able to sell any recent winnings at Friday’s earlier prices than wait for a potentially lower price at Monday’s open. Also in the latest update is the ability for users to create a unique @username from the Settings page, providing others with an easy way to contact them via Search or their t.me/username link without sharing their phone number. Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users. So, uh, whenever I hear about Telegram, it’s always in relation to something bad. What gives?
from ms

Telegram THE SECRET KNOW IT FIRST
FROM American