🔰 ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም
📍 የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም
▪️ዛሬ የነበረን የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በምትመለከቱት መልኩ ደስ በሚል ሁኔታ በሁለት እናቶቻችን ቤት ወርሃዊ አስቤዛ ይዘን በመገኘት እናቶቻችንን በስራ አግዘን ተጨዋዉተን ትንሻን ነገር አድርገን ትልቁን ምርቃት ተቀብለን ደስ የሚል ጊዜን አሳልፈን መተናል 🙏
-ጥሪያችንን አክብራቹ ለተገኛቹ ውድ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፡፡
በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ባላቹበት ሆናቹ ከጎናችን ለሆናቹ ቤተሰቦቻችንም ክብረት ይስጥልን🙏
ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !
ኑ አብረን በቅንነት ጎዳና እንጎዝ 🙏
@kenoch12
https://www.group-telegram.com/kinenetlebamochu

group-telegram.com/kenoch12/2236
Create:
Last Update:

BY ቅንነት በጎ ፍቃደኞች
Share with your friend now:
group-telegram.com/kenoch12/2236