Telegram Group & Telegram Channel
OPEN PLATFORM
አዲስ አበባ ለምትገኙ ፤ ስነ-ግጥም ቃሊቲ ፣ አቃቂ ፣ ገላን ኮንዲሚንየም ፣ ገላን ፣ ሳሪስ ፣ ኃይሌጋርመንት ፣ ሰፈራ የምትኖሩና የስነ-ግጥም ችሎታ ያላችሁ እንዲሁም አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ እንድትሰሩ እንጋብዛለን፡፡ ለመመዝገብ በዚህ መለያ ቁጥር ፲፭-ካፍ-፩ በመጻፍ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃን ፤ ምዝገባ ስታደርጉ ያለ ውድድር በቀጥታ ስራችሁን የምታቀርቡበት መድረክ የሚሰጣቹ ይሆናል ፤…
ለጀማሪዎች በሚል ርዕስ በአወጣነው ማስታወቂያ የተመዘገባቹ መመሪያውን ተከትላቹ በትክክል ላልሞላቹ (አንድም ጥያቄ ቢሆን በትክክል ካልሞላቹ) ምንም ዓይነት ምላሽ አንሰጣችሁም ፤

በትክክል ለሞላቹ ቢያንስ ከዘገየን በ፳፬ ሰዓታት ውስጥ ምላሽ እንሰጣቹሃለን ፣ ምላሽ የምንሰጣችሁ በኢ-ሜል አድራሻቹ ነው፡፡ በ፳፬ ሰዓታት ውስጥ ምላሽ ካልተሰጣቹ ምዝገባውን በትክክል አላደረጋችሁም ማለት ነው፡፡

እባካቹ የእናንተን አዋቂነት ለማሳየት የምታደርጉት ተግባር (የናንተን መራቀቅ እና አጉል መቀናጣት) እኛ ከምንም አንቆጥረውም ፤ ስለዚህ ትኩረታችሁን ችሎታችሁን ለማሳየት ከመሞከር ይልቅ በመመሪያው መሰረት በቀጥታ የቀረበላችሁን ጥያቄ ብቻ በተገቢው መንገድ መልሱ፡፡

በውስጥ ለማውራት በድምጽ ብቻ 👉 @tplatform

www.group-telegram.com/ms/openplatforms.com

group-telegram.com/openplatforms/263
Create:
Last Update:

BY OPEN PLATFORM

Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/263

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. NEWS Meanwhile, a completely redesigned attachment menu appears when sending multiple photos or vides. Users can tap "X selected" (X being the number of items) at the top of the panel to preview how the album will look in the chat when it's sent, as well as rearrange or remove selected media. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons. Elsewhere, version 8.6 of Telegram integrates the in-app camera option into the gallery, while a new navigation bar gives quick access to photos, files, location sharing, and more.
from ms

Telegram OPEN PLATFORM
FROM American