Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ የአብሮነት የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት አድርገዋል፡፡ስለ በዓላቱ ታሪካዊ ትውፊት መነሻ እና አከባበር ሰነድ የባለስልጣኑ አማካሪ በሆኑት አቶ ሰለሞን አለማየሁ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
አቶ ሰለሞን እንደገለጹት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ ሃይማኖታዊም ሆኑ ህዝባዊ በዓላት ትውፊታቸው ተጠብቆ ሃገራችንን በአለም አደባባይ በማስጠራት የሃገራችን ታላቅ ኩራት በመሆናቸው በዓላቱ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ባገናዘበ መልኩ በአብሮነት ስሜት ልናከብራቸው ይገባል ብለዋል፡፡ከዚህ ሌላ በዓላቱ በብዙ ህዝብ በአደባባይ የሚከበሩ በመሆናቸው ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲያከበሩ ሁሉም አመራር እና ሰራተኛ የሚጠበቅበትን ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ተሳታፊዎችም በበኩላቸው በዓሉ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከጸጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ እና የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/nl/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6465
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6465

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site.
from nl

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American