Telegram Group & Telegram Channel
ዝሙት

አንብበው

👉ዝሙትን የሚፈፅም በገዛ ስጋው ላይ ሀጢያትን ይሰራል (1ኛ ቆሮ 6፥18)

👉ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት | ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራሷ ባል ይኑራት! (1ኛ ቆሮ 7÷2)

👉በዚህ በአለንበት ዘመን ሰውን ያንበረከከ ትልቅ ሀጢያት "ዝሙት” ነው፡

👉ዝሙት ሰውን ከእግዚአብሔር ይለየዋል፡ ዝሙትን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን ህግ ይጥሳልና፡ (ዘዳ 5፥18)

👉ዝሙት ሀጢያት ነው! የሀጢያት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነውና፡ (ሮሜ 6፥18)
s እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው! ከሀጢያት መራቅ ማስተዋል ነው።

👉 አስተዋይ የሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንግስት እንዳይለይ ራሱን ከአመዝራ ሊጠብቅ ይገባዋል።

👉ዝሙት ከክፉ ልብ የሚወጣ ፡ (ማቴ 15፥19) _ የክርስቲያኖችን ህብረት የሚረብሽ፡ (1ኛ ቆሮ5÷9-11)
2ዝሙት ከእግዚአብሔር የሚለይ ለሰው ልጅ መንፈሳዊ እድገት እንቅፋት የሆነ ሀጢያት ነው፡(1ኛ ቆሮ 6÷9)

👍ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች ሀጢያትን በመስራት ከእግዚአብሔር ቤተ መንግስት እንዳንለይና ርስቱን እንዳናጣ ራሳችን ከዝሙት ልንጠብቅ ይገባል።

👍 እግዚአብሔር ከዝሙትና ከርኩስት ነፃ የሆነ ህይወትን ያድለን አሜን።

እራስህን ተመልከት/ች የት ነህ? የት ነሽ?

ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።

https://www.group-telegram.com/joinchat-AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag

ለመረዳት ለጥያቄ ለአስተያየት በዚህ ያገኙናል

@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot

👆👆👆👆👆👆

እግዚአብሔር ይመልሰን እኛ እንመለሳለን ።

group-telegram.com/Tserezmut/252
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/252

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"We're seeing really dramatic moves, and it's all really tied to Ukraine right now, and in a secondary way, in terms of interest rates," Octavio Marenzi, CEO of Opimas, told Yahoo Finance Live on Thursday. "This war in Ukraine is going to give the Fed the ammunition, the cover that it needs, to not raise interest rates too quickly. And I think Jay Powell is a very tepid sort of inflation fighter and he's not going to do as much as he needs to do to get that under control. And this seems like an excuse to kick the can further down the road still and not do too much too soon." A Russian Telegram channel with over 700,000 followers is spreading disinformation about Russia's invasion of Ukraine under the guise of providing "objective information" and fact-checking fake news. Its influence extends beyond the platform, with major Russian publications, government officials, and journalists citing the page's posts. Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform.
from nl

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American