group-telegram.com/openplatforms/257
Create:
Last Update:
Last Update:
አዲስ አበባ ለምትገኙ ፤ ውዝዋዜ (ዳንስ) ፤
ቃሊቲ ፣ አቃቂ ፣ ገላን ኮንዲሚንየም ፣ ገላን ፣ ሳሪስ ፣ ኃይሌጋርመንት ፣ ሰፈራ የምትኖሩና የውዝዋዜ (ዳንስ) ችሎታ ያላችሁ እንዲሁም አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ እንድትሰሩ እንጋብዛለን፡፡
ለመመዝገብ በዚህ መለያ ቁጥር ፲፭-ካፍ-፮ በመጻፍ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃን ፤
ምዝገባ ስታደርጉ ያለ ውድድር በቀጥታ ስራችሁን የምታቀርቡበት መድረክ የሚሰጣቹ ይሆናል ፤
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ፣ ከእኛ ጋር ለመስራት የአሰራራችን ህግና ደንብ ያክብሩ ፤ ሁሌም በነጻ አገልግሎታችንን ያገኛሉ ፤ ክፍያ አንጠይቅም ፡፡
በውስጥ ለማውራት በድምጽ ብቻ 👉 @tplatform
@openplatforms
ከዚህ በታች በአለው መስፈንጠሪያ በመጠቀም በድህረ-ገጻችን ላይ ይመዝገቡ ለመመዝገብ የመለያ ኮድን ይጠቀሙ፡፡
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/11/blog-post.html
BY OPEN PLATFORM
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/257