Telegram Group & Telegram Channel
ለደራሲያን / ፀሐፊያን ፤

የሬዲዮ ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለመግዛት የወጣ ፤
የሬዲዮ ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለማቅረብ ፍላጎት ላላቹ ሁሉ በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን ፤ ጣዝማ በዚህ ዓመት የሁለተኛ ዙር የስራ ግዜ ላይ በሬዲዮን ድራማ መስክ ሙሉ ስራቸው የአለቀላቸው ፻፹ { 180 } ባለ አንድ ክፍል ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።

እናንተም በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ፤ ከዚህ በታች በአለው መስፈንጠሪያ በመጫን በነጻ በድህረ-ገጻችን ላይ ይመዝገቡ ፤
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/02/rds25_1.html

የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
www.group-telegram.com/us/openplatforms.com

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለደራሲያን #ፀሐፊያን

www.group-telegram.com/us/openplatforms.com

group-telegram.com/openplatforms/294
Create:
Last Update:

BY OPEN PLATFORM

Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/294

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. 'Wild West' WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. Although some channels have been removed, the curation process is considered opaque and insufficient by analysts. The account, "War on Fakes," was created on February 24, the same day Russian President Vladimir Putin announced a "special military operation" and troops began invading Ukraine. The page is rife with disinformation, according to The Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, which studies digital extremism and published a report examining the channel.
from us

Telegram OPEN PLATFORM
FROM American