Telegram Group Search
የመጀመሪያ ዙር ምዘና ሰርታቹ ላስገባቹ ምንም ምላሽ ያልተሰጣቹ በውስጥ መስመር እባካቹ አውሩን ፤ 👍


OPEN PLATFORM


https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በድምጽ ተዋናይነት ለተመዘገባቹ 😍

የቅድመ ምልመላ ምዘና የአልተላከላቹ ፣ ምዘናው ተልኮላቹ ሰርታቹ ያስገባቹ ነገር ግን ምላሽ ያልተሰጣቹ በውስጥ መስመር እንድታወሩን እንጋብዛለን፡፡

እንዲሁም አሁንም በድምጽ ተዋናይነት መመዝገብ የምትፈልጉ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
አምደኛ ሆነው ከእኛ ጋር በቀጥታ በክፍያ እንድትሰሩ በአወጣነው ማስታወቂያ ስራ እንድትጀምሩ የተነገራቹ በሙሉ ስራችሁን እስካሁን የአልጀመራቹ በመሆኑ ከዛሬ ፲ ቀን ሚያዚያ ፳፼፲፬ ዓ.ም ጀምሮ በአሉት ሶስት ቀናት ውስጥ ስራችን የማትጀምሩ ከሆነ የሰጠናችሁን መድረክ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትነጠቀሙ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

OPEN PLATFORM

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በሙዚቃ ክሊፕ ላይ በትወና የተሳተፋቹ ተዋናዮች የታደሰ መታወቂያችሁን በመያዘ ከዛሬ ሰኞ ፲ ቀን ሚያዚያ ፳፼፲፬ ዓ.ም ጀምራቹ እስከ የፊታችን ቅዳሜ ድረስ በስራ ሰዓት በጣዝማ ዋና መስሪያ ቤት ከጣዝማ ኪነ የአስተዳድር ክፍል የሚሰጣችሁን የክፍያ ማስረጃ በመያዝ ከጣዝማ የገንዘብ አስተዳድር የሰራችሁበትን ክፍያ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

OPEN PLATFORM 😍


https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
ማስታወቂያ 😍

በአለፉት ሶስት ወራት የአወጣናቸው የስራ መድረኮች በቅርብ ቀን ስለሚጠናቀቁ ስራዎቹን ለመስራት እንቅስቃሱ የጀመራቹ መድረኮቹ ከመዘጋታቸው በፊት አስፈላጊውን ጉዳዮች በሙሉ እንድትጨርሱ እናሳውቃለን ፤

OPEN PLATFORM


https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ሙያ ፤

በጣዝማ ዋና መስሪያ ቤት ለኦፕን ፕላትፎርም የተጠየቃችሁት መረጃ የአስገባቹ እና በተሰጣቹ መመሪያ መሰረት በትክክል የአስገባቹ ከዚህ በታች ስማችሁን አስቀምጠናል ፤

ዳግም ሙላቱ አበበ

እዩብ ዳዊት ፈትለወርቅ

ምኒልክ ብርሃኑ ወልደእየሱስ

ኃይለማርያም ተፈራ አበበ

ስማቹ የአልተጠቀሰ በሁለተኛ ዙር የምንገልጽ ይሆናል፡፡

በትክክል እንዳስገባቹ ስማቹ የተጠቀሳቹ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ስራ እንድትገቡ እናደርጋለን፡፡

OPEN PLATFORM 😍

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በእንግሊዘኛ ቋንቋ በዜና አንባቢነት በወር 15 ሺ ብር በመነሻ ደሞዝ እየተከፈሎት አብረውን መስራት ይፈልጋሉ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ በነጻ በመሙላት ይመዝገቡ ፤

ለምዝገባም ሆነ ስራውን ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ብቁ ሆነው ስራውን ለሚሰሩ ጥቅማ ጥቅምን ሳይጨምር በመነሻ ደሞዝ 15 ሺ ብር እንከፍላለን፡፡

በነጻ ይመዝገቡ አብራችሁን ስሩ ፡፡ 😍

👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_17.html


OPEN PLATFORM

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
ቃላብ ግርማ 💐

በአምደኝነት እኛ ጋር ለመስራት በተሰጥህ መድረክ የአስገባኸውን ጽሑፍ በድህረ-ገጻችን ላይ አውጥተንልሃል ፤
ዝርዝር መረጃውን በኢ-ሜል አድራሻህ ልከናል

በርታ መልካም የስራ እና የስኬት መንገድ ይሁንልህ፡፡ 😍



OPEN PLATFORM

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በዜና አንባቢነት ስራ እንድትጀምሩ የተነጋቹ እና ስራ የአልጀመራቹ በድምጽ ብቻ በውስጥ መስመር አሳውቁን እና ስራችሁን እንድትጀምሩ እንጋብዛለን፡፡

OPEN PLATFORM

@openplatforms
፩- ሄለን ክንዱ

፪- አየነው ሽመካች

፫- ሙሉቀን መኩሪያ

ስራ እንድትጀምሩ ፍቃድ የተሰጠበትን ደብዳቤ ልከናል ፣ መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ፡፡ 😍

OPEN PLATFORM

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
ማስታወቂያ

በጋዜጠኝነት እና በሪፖርተርነት ለመስራት ምዝገባ ለአደረጋቹ በሙሉ ፤

በዚህ ማስታወቂያ ከ 2000 በላይ ሰዎች በትክክል ተመዝጋቢዎች ያመለከቱ ሲሆን ጣዝማ ለእነዚህ ተመዝጋቢዎች ምዘና ማዘጋጀት እና መላክ ፣ ሰርተው የላኩትን ምዘና መቀበል እና መገምገም ፣ የሚሰልገውን የግዜ ፣ የገንዘብ ፣ የሰው ሃይል ድርጅቱ በመመደብ ስራዎች በጥራትና እየሰራ ይገኛል ፤

ምዘና ከወሰዱ 2000 ሰዎች መካከል 273 ወደ ሁለተኛው የምዘና ሂደት ያሳለፋቸው ሲሆን እነዚህን በመቶ የሚቆጠሩ ተመዛኞች በተገቢው ሂደት እንዲያልፉ ለማደረግ ስራዎችን ከዘር ፣ ከብሔር ፣ ከጽዎታ በፀዳና ምንም ዓይነት የሙስና ንክኪ በሌለበት መንገድ እንዲሁም ከየትኛው ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚገኝ ድርጅት ቀልጣፋና ዘመናዊ አሰራር በመተግበር እያከናውንን እንገኛለን ይህንንም በመረዳት ከእኛ ጋር ለመስራት አሁንም ፍላጎቱ ያላቹ የአላችሁን ሌሎች አማራጮች እየተጠቀማች በትግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን፡፡

አሰራራችንን አድካሚና በምንሄደው ልክ እንዳልፈጠነ የሚሰማቹ ከሆነ አንድም የምንላችሁን በትክክል ባለመረዳት በምታደርጎአቸው ያልተገባ ድርጊቶቻቹ መሆኑን እንገነዘባን ፡፡

ይህንንም በተወሰነ መጠን እንደሚቀርፈው በማሰብ ፊታችን እሁድ በኦንላይን ነጻ ስልጠና አዘጋጅተናል ፤ ሁላችሁም ስልጠናውን እንድታደሙ እንጋብዛቹሃን፡፡

እንደተለመደው ስልጠናው በነጻ ተዘጋጀ ነው፡፡



https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በማስታወቂያ አንባቢነት መስራት ለምትፈልጉ ፤

ከዚህ በፊት በሌሎች ስራዎች ላይ ያመለከታቹ እና በሂደት ላይ ያላቹ አንቀበላችሁም ነገር ግን ከዚህ በፊት አመልክታቹ ተቀባይነት ያላገኛቹ በዚህ መድረክ መጠቀም ትችላላቹ፡፡

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ስራውን ለማግኘት ክፍያ አንጠይቅም፡፡

OPEN PLATFORM
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/05/blog-post.html
ለልዩ ስልጠና ለኦፕን ፕላትፎርም ቤተሰቦች ፤
ስልጠናው መውስድ የምትፈልጉ በነጻ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/05/blog-post_4.html
በሪፖርተርነት ለመስራት ፤ ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ ብቻ ፡፡

በመቐለ ፣ በሰመራ ፣ በባህርዳር ፣ በደሴ ፣ በደብረማርቆስ ፣ በጎንደር ፣ በአሶሳ ፣ በጋምቤላ ፣ በናዝሬት ፣ በጅማ ፣ በሐረር ፣ በአስበ-ተፈሪ ፣ በነቀምት ፣ ሻሸመኔ ፣ በድሬደዋ ፣ በጅጅጋ ፣ በአርባ ምንጭ ፣ በአዋሳ በሪፖርተርነት አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የትምህትር መስክ ትከታትላቹ የጨረሻችሁ በነጻ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/05/blog-post_95.html
በድምጽ ተዋናይነት መስራት ለምትፈልጉ 😍

ከዚህ ቀደም ያመለከታቹ ድጋሚ አታመልክቱ ፤
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
አቶ እንደገና አራጋው

እባክዎትን በውስጥ መስምር ሙሉ ስሞትን በመጥቀስ በድምጽ ያውሩን፡፡

OPEN PLATFORM

@openplatforms
ምንሊክ ብርሃኑ ፤
ማርታ ዘነብ ፤
አቤኔዘር ደመቀ ፤
ዳግም ሙላቱ ፤
ቃልአብ ግርማ ፤
አየው ሽመካች
ኃይለማርያም ተፈራ ፤
ሄለን ክንዱ ፤
ሙሉቀን ፍቃዱ ፤
የአብስራ ሐይሉ ፤
አንደገና አራጋው ፤

ከላይ ስማቹ የተጠቀሰ የጣዝማ ቤተሰቦች ለእናንተ ብቻ የሚሰጥ ስልጠና የአዘጋጅን ሲሆን ፤ ከስልጠናው ጋር በተያያዘ ለሁላችሁም ዝግጅት ማድረግ እንድንችል እባካቹ በውስጥ መስመር ስማችሁን እና ምክንያቱን በመጥቀስ በድምጽ እንድታናግሩ እናሳውቃለን፤

በዚህ ማስታወቂያ መጠቀም የምትችሉት እስከ ቅዳሜ ፳፱ ቀን ሚያዚያ ፳፼፲፬ ዓ.ም
እስከ ለሊቱ ፰ ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

OPEN PLATFORM

@openplatforms
2025/02/18 06:57:40
Back to Top
HTML Embed Code: