Telegram Group Search
Rally is Postponed!

We’re sorry for the inconvenience!

AAMSA
የ2012 የመጀመሪያው የከተማ ዙር ውድድር ሊደረግ ጥቂት ቀኖች ቀርተውታል!

ዛሬ ምሽት ሙሉ የተወዳዳሪዎች ዝርዝር በሁሉም የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እንገልጻለን

ለሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጡትን አድራሻዎች በመጠቀም ይከታተሉን


Facebook.com/addisababamotorsportassociation.com

Facebook.com/aamsacitycircuit

Instagram.com/aamsacitycircuit

www.group-telegram.com/addisababamotorsportassociation.com


የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ህዝብ ግንኙነት ቢሮ
AAMSA® pinned «የ2012 የመጀመሪያው የከተማ ዙር ውድድር ሊደረግ ጥቂት ቀኖች ቀርተውታል! ዛሬ ምሽት ሙሉ የተወዳዳሪዎች ዝርዝር በሁሉም የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እንገልጻለን ለሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጡትን አድራሻዎች በመጠቀም ይከታተሉን Facebook.com/addisababamotorsportassociation.com Facebook.com/aamsacitycircuit…»
የ2012 የመጀመሪያው የከተማ ዙር ውድድር ሊደረግ ጥቂት ቀኖች ቀርተውታል!

ዛሬ ምሽት ሙሉ የተወዳዳሪዎች ዝርዝር በሁሉም የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እንገልጻለን

ለሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጡትን አድራሻዎች በመጠቀም ይከታተሉን


Facebook.com/addisababamotorsportassociation.com

Facebook.com/aamsacitycircuit

Instagram.com/aamsacitycircuit

www.group-telegram.com/addisababamotorsportassociation.com


የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ህዝብ ግንኙነት ቢሮ
ለተወዳዳሪዎች በሙሉ!

እሁድ ጥቅምት 09, 2012 ለሚደረገው የከተማ ዙር ውድድር ነገ ሀሙስ ጥቅምት 06 2012 አምስት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ አዳራሽ አጠቃላይ ገለፃ ( briefing) ስለሚኖር ሁሉም ተወዳዳሪ ከምሽቱ 12 ሰዓት በስብሰባ አዳራሹ እንዲገኝ ጥሪውን ያስተላልፋል።

የአዲስ አበባ ሞተር ስፓርት አሶሴሽን
ማሳሰቢያ


እሁድ ጥቅምት 09 ሊደረግ የነበረው የከተማ ዙር ውድድር ዛሬ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በደረሰን መረጃ መሰረት ከልደታ እስከ ብሄራዊ ድረስ "መንገድ ለሰው" ለተባለ ዝግጅት ቅድሚያ ፈቃድ በመሰጠቱ ከሳምንታት በፊት ውድድር እንድናዘጋጅ ፈቃድ የተሰጠን ቢሆንም በተፈጠረ የመረጃ ክፍተት ውድድሩን ማድረግ አለመቻላችንን እየገለፅን ቀጣይ የሚደረግበት ቀን በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን!


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ህዝብ ግንኙነት ቢሮ
ለተወዳዳሪዎችና ለሞተር ስፖርት ቤተሰቦች በሙሉ

በአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን የሚዘጋጀው የውድድር አመቱ የመጀመሪያው የከተማ ዙር ውድድር ለማድረግ ሙሉ ዝግጅት አድርገን የጨረስን ቢሆንም በወቅታዊ ጉዳዮች ምክንያት ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን
ቀጣይ የውድድር ቀን በተመለከተ ከሚመለከተው አካል ተነጋግረን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን


የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ህዝብ ግንኙነት ቢሮ
ማሳሰቢያ!

ለመላው ተወዳዳሪዎች እና የሞተር ስፖርት ቤተሰቦች በሙሉ ዛሬ 09/03/12 በደረሰን ደብዳቤ መሰረት የፊታችን እሁድ ህዳር 14 ውድድሩን እንድናደርግ የሚገልፅ ፈቃድ ደርሶናል::
ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን በአሶሴሽኑ በኩል ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ እንገልፃለን::


የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ህዝብ ግንኙነት ቢሮ
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለተወዳዳሪዎች በሙሉ!!

ህዳር 14 2012 ዓ.ም ለሚደረገው የከተማ ዙር የመኪና ውድድር የቴክኒክ ፍተሻ (scrutiny) ቅዳሜ ህዳር 13 2012 ዓ.ም ከቀኑ 07:00 ጀምሮ እስከ 10:00 ሜክሲኮ ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል መኪና ማቆሚያ አጠገብ በተዘጋጀው ጊዜያዊ የተሽከርካሪ ማቆያ ስፍራ የሚደረግ በመሆኑ ሁሉም ተወዳዳሪ በሰዓቱ እንዲገኝ እያሳሰብን ፍተሻ (scrutiny) ለማድረግ ስትመጡ የመወዳደሪያ መኪናዎቻችሁ ከዚህ በታች በምስል የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት እንዳለባችሁ እና ይህን ሳያሟሏ የተገኘ ተሽከርካሪ የማይወዳደር መሆኑን እንገልጻለን!


የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ቴክኒክ ኮሚቴ
እሁድ ህዳር 14 ጠዋት 02:00 የሚደረገው የከተማ ዙር የመኪና ውድድር ወደ ከሰዓት 7:00 የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን!
AAMSA® pinned «እሁድ ህዳር 14 ጠዋት 02:00 የሚደረገው የከተማ ዙር የመኪና ውድድር ወደ ከሰዓት 7:00 የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን!»
Due to the unforeseen circumstances that have taken place, the AAMSA CITY CIRCUIT that was to be held on 24th November 2019 is canceled!
We had been preparing for this event since a long time to host the biggest motor sport scene in the capital so it saddens us to a great extent to announce the 3rd cancellation at this time. The reasons for the same were that another event Called Menged Le sew organized a car free day with the help of Transport Minster. This happened because the Mayor’s office prioritization of permit issuing system for public events does not consider the motor sport scene in the country. Also, Addis Ababa Police Commission late notifications of their Human Resources management issues which can only be resolved by stake holder authorities who have yet not gave us their attention. Because of this, we are forced to cancel the event for the time being.
However, we shall be organizing this event in the near future. You shall be informed regarding the same. We hope that you will grace the occasion with your presence whenever it will be held.
ለሞተር ስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ዙር ውድድር እሁድ ጥር 03, 20112 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:30 ጀምሮ በሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ ይደረጋል በውድድሩ ላይ ከ30 በላይ መኪናዎች በ 1000 cc 1,300 cc 1,600 cc እና 2000 የሚሳተፉ ሲሆን እጅግ አጏጊ እና ፉክክር የሚኖርበት ውድድር እንደሚሆን እየገለፅን ሁሉም የስፖርቱ አፍቃሪ ተገኝቶ ውድድሩን እንዲከታተል እንጋብዛለን!
Good news to all motor sport enthusiasts, we are now started a membership registration.

Please fill out the online form using the link below

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScuykKZDNiEst6gUSbv9yO71YkoO4NRA9h9tVrRs5lO17ykjw/viewform?vc=0&c=0&w=1&usp=mail_form_link
2025/02/04 05:24:41
Back to Top
HTML Embed Code: