TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#መቄዶንያ
" ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !! "
መቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በሚያስገነባው ሆስፒታል ጭምር ያለው ህንፃ ለማጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት ስለገጠመው እግዛ እንዲደረግ ለመላው ኢትዮጵያውያን ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል።
ዛሬ “ በሰይፉ ኢቢኤስ የዩቱብ ቻነል ” ድጋፍ ማድረጊያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው።
ደጋጎች ሁሉ ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።
የድጋፍ ማድረጊያ አማራጮች ከላይ ተያይዘዋል።
መቄዶንያ “ ህንፃው ለማጠናቀቅ ገንዘብ ተቸግረናል። ለማጠናቀቅ ወደ 5 ቢሊዮን ብር ያስፈልገናል ” ማለቱ አይዘነጋም።
በቀጥታ ይከታተሉ 👇
https://www.youtube.com/live/q0bMjwt9PvM?feature=shared
@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/94366
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/ZAUST8rpKiHq2FSme3iHCTZ1D_5okSD1JckKjot9IkFfRNha3iUEBaQHW7ixW_Fi9sELZTzndzZr2HBQVJe02nH3aNoiGEWpEi-SkZ1kDstpoZwQoNNCIN2NMQ7ZhEehlRjGe8Tb4Vx0HoWVF31cYjxuuvIagYz6OIhPdwHXUkoH43YWbjUEwxDyrZerrB6q_ylnhdw0xCW2h_D-TvsBCk1-K4f7kZfxOdmn6hD_ZVWRdyfPWvAHKgncMwphoEg28j-2YlWMPHeeXZKOEfXI9Iof8whtcDcZFGjf4vwl8hCExyPX2GAYI89kmigRz2Y49jY9sHw3wS2KzZlc8gE2pA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/v73kojZEsfv0ELXM9Nl-e5HxCMJzYiwoAsjpb3a7p9uMyHjmfM_KCyoPKiyijBHUyDaYszqAvzJx-lK8al8qGsqCI94WKpU63BAoOfEYAFeeLBiThFe24cVsjsKmW_ZMFeJzcgqahiTRTCgkW3JzL_q9yISZqwvzlkk31uA4cr59EoUeCuLXZmPjA-e_ZQM86HeJBqcFYmQDv_lVJXmb2C4ngA6Pu2zPE7bug1Ql0DUoNIqnoorVdW8PAdMlsxyV6IsY_gtCZjhzX9YFh2Entc91_2jXWpWYZAwp6MhcuAHosu602h6tf5MLgrsYhs6C7SodxfHzsbpMF6jX96hoPg.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/fBVlIuKAEA-iMMrUV1ZnqDY3SbyiWUqEiAZ8I20m2tdcgtPbbS9Ndks2O9IPmiySkAS4qRx3DsGMW7zMa4UKp5JGAA13RuV_XuTxKCxuReaW0PgXf3CzpMplaFsPsRbzLjeI1LCj7NaRdxTyvAqqCAnM6B9tXRSHy9H3B1j23Ba_5mYK23eFS_e49xOSrjFh-8dPX12-TUX7XGc76QWbx2xGl0fuJeg0LU6bFRtLyPb1C31trNZY2nb-N5oGkFCVNAoYskmTIMT4kF6ITHLc0_-eqT75uwqrxrrQgwDFdvEDx3V6EB8OM-ii2iQK8vmOYnhVS2BiPa3sBCRNLsZkWQ.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/94366