Telegram Group & Telegram Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ልዩ ሰዎች

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«( إِنَّ لِلَّهِ أَهْلِينَ مِنْ النَّاسِ ) قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، مَنْ هُمْ ؟ قَالَ :
( هُمْ أَهْلُ الْقُرْآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وَخَاصَّتُهُ )»
«ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት። "እነርሱ እነማን ናቸው?» ተብለው ሲጠየቁ፤ እነርሱ የቁርኣን ባለቤቶች ናቸው። የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎቹ ናቸው።»
(ኢብኑ ማጃህ: 215 ዘግበውታል። አሕመድ: 11870፣ አል-አልባኒም ሰሒሕ ብለውታል።)

وقال الشيخ ابن جبرين رحمه الله :
" الذين يقرؤون القرآن طوال عامهم ، هم أهل القرآن ، الذين هم أهل الله وخاصته 

💥 ዑለማዎች በዚህ ሐዲሥ ውስጥ የቁርኣን ሰዎችን የአላህ ወዳጆች እና ልዩ ሰዎች ያሰኛቸው ምንድን ነው? ስለሚለው ሲያብራሩ ቁርኣንን መሐፈዛቸው ወይም መሸምደዳቸው፣ በእርሱ መስራታቸው፣ ጠዋት ይሁን ማታ እሱን ማንበባቸው፣ ልባቸው ከተለያዩ በሽታዎች የጠራ እንዲሁም አላህን በመታዘዝ ህይወታቸው ያሸበረቀ መሆኑ ነው ብለዋል። በተጨማሪም "የአላህ ቤተሰቦች" የሚለው የአላህ ውዴታ እና ልዩ እንከብካቤን የሚያገኙ መሆናቸውን የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል።

ረመዿን ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ ቁርኣን ለመቅራት ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።

ደጋግመን ለማኽተም እንሞክር። ሌላ ወር ላይ ከሚገኘው አጅር እጥፍ ድርብ የሆነ አጅር ነውና የሚገኝበት።

✒️📖  አላህ አላማቸውን አውቀው ለዚያ ኖረው ከርሱ ዘንድ የተዘጋጀላቸው ምንዳ ከሚቋደሱ ባሮቹ ያድርገን።
ኣሚን!🤲🤲🤲

Toleha Ahmed
https://www.group-telegram.com/pl/tolehaahmed.com

group-telegram.com/tolehaahmed/2724
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/2724

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

I want a secure messaging app, should I use Telegram? In 2018, Russia banned Telegram although it reversed the prohibition two years later. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. READ MORE Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores.
from pl

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American