Telegram Group Search
~ ሕይወትህን በጥሞና አስተውለው። የትናንት ሃሳቦችህን ዛሬ ላይ ካሰብካቸው ሃሳቦች ካልተለዩ ፣ ዛሬም ላይ ተመሳሳይ ምርጫዎችን ትመርጣለህ፡፡ እነዚህ ተመሳሳይ ምርጫዎች ነገህንም ተመሳሳይ ያደርጉታል።

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ሰባሁል ኸይር ወሰአዳ*


" እኔን የሚፈልገኝ ማንም የለም አላቸው ።"
~ በአላህ ዘንድ ዋጋህ ትልቅ ነው አሉት። ነቢዩ ስ•ዐ•ወ
አላህ ጋር ያለው ደረጃችንን ያሳምርልን ።
ስራዎች ኒያቸው ሲያምር ነገ አላህ ፊት መቆም መጠየቃችንን ስናስብ አላህ በተውፊቁ መንገድ ሲወስደን
በአላህ ዘንድ የላቀ ደረጃ ይኖረናል
ከአላህ ዘንድ የላቀ በምድርም ይልቃል።

*ስራችሁን መርምሩ ነገ ከመታሰባችሁ በፊት ሁሌም ነፍሳችሁን ተሳተፉው*



___¶¶__
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍎🍇🍊 በማለዳ 🍝🍪☕️

በሕይወት ውስጥ አግኝተሽ የማታውቂውን
ነገር ከፈለግሽ ሠርተሽው የማታውቂውን
ነገር ለመሥራት ወኔ ይኑርሽ፡፡

ባንች ውስጥ ሁሌም ዕምቅ ሃይል አለ፡፡
• አላህ የሰጠሽ አቅም ገና አልተነካም።

@raha_tube to Inspire! 🌹

መልካም ቀን 🙏
☑️ በሁሉም ነገርህ ከሶሀባዎች ጋር ተመሳሰል !!

قـال شيخ الإسلام ابن تيميـة رحمــه الله تعالــﮯ
🔎 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

◐ ﻣﺸﺎﺑﻬﺔ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻟﺘﺎﺑﻌﻴﻦ ﺗﺰﻳﺪ ﺍﻟﻌﻘﻞ ﻭﺍﻟﺪﻳﻦ ﻭﺍﻟﺨﻠﻖ
▪️ ከሶሀባዎችና ተከታዮቻቸው ጋር መመሳሰል፦
▪️አቅልን
▪️ዲንና
▪️ስነምግባርን እንዲጨምር ያደርጋል።
📚 [ﺍﻗﺘﻀﺎﺀ ﺍﻟﺼﺮﺍﻁ ﺍﻟﻤﺴﺘﻘﻴﻢ (527/1)]

ለዚህም ነው ጠዋትና ማታ ሁሌም የሰለፎች (የሶሀባዎችና እነሱን በመልካም የተከተሉት አኢማዎች) መንገድ አጥብቀን እንያዝ የምንለው።

www.group-telegram.com/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍔🍝🌮 #የንጋት ማስታወሻ 🍴☕️🍰
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
በዚች አለም "መኖር ማለት መምረጥ መቻል ማለት ነው፡፡ የተሻለውን ለመምረጥ መጀመሪያ አንችነትሽን ማወቅ ፣ ለምን አላማ እንደምትኖሪ ፣ወዴት መድረስ እንምትፈልጊና የመድረሻ ግብሽ ምክንያት ምን እንደሆነ ለይተሽ ማወቅ አለብሽ፡፡"
#ማለዳ
@raha_tube to Inspire! 🌹

መልካም ቀን 🙏
•° በአገር ውስጥም በውጭ ያለ ሰው ማዘዝ ይችላል ።

የትኛውም ቦታ እንልካለን ።

+971569421749
በተለያዪ ከለሮች ማዘዝ ትችላላችሁ

ጥራቱን የጠበቀ  የመስር እና የሞሮኮ

ቀሚሶች  በሳይዝ  52/54/56/58/60
S/M/L/XL/XXL
+971569421749
ጅልባብ ወደ ኢትዩ ያዘዛችሁኝ ገብትዋልና


ሙሉ ክፍያችሁን እያረጋችሁ
መውሰድ ትችላላችሁ


አናግሩኝ +971569421749
2024/10/01 16:43:58
Back to Top
HTML Embed Code: