Telegram Group & Telegram Channel
ቅ/ጽ/ቤቱ በትስስርና በቅንጅታዊ ስራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ፡፡
የትስስር ስራዎች በዋናነት ለአንድ ተቋም የተሰጡ ስራዎች ወይም ተግባራት እንዲሳኩ የሌሎች የውጭ ባለድርሻ አካላት እገዛ በጋራ በማቀድ ፣የጊዜ ገደብ በማስቀመጥ እና ተጠያቂነት ጭምር በማስቀመጥ በጋራ የሚከናወኑ ተግባራት ስለመሆናቸዉ ተገለፀ፡፡
(መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባላስልጣን የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ የ2017 በጀት ዓመት በትስስር እና በቅንጅታዊ ስራ ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ጋር በቅንጅታዊ አሰራር በጋራ ሊሠሩ በታቀዱት ስራዎች ዙሪያ በተደረገዉ የዉይይት መድረክ ላይ በመገኘት እንደተናገሩት የትስስር ስራዎች በዋናነት ለአንድ ተቋም የተሰጡ ስራዎች ወይም ተግባራት እንዲሳኩ የሌሎች የውጭ ባለድርሻ አካላት እገዛ በጋራ በማቀድ፣የጊዜ ገደብ እና ተጠያቂነት ጭምር በማስቀመጥ በጋራ የሚከናወኑ ተግባራት መሆናቸዉን በመግለጽ የእለቱን የቅንጅታዊ አሰራር የስምምነት ሰነድ ፊርማ መድረክ በመክፈቻ ንግግር ከፍተዋል፡፡
በተጨማሪም ስራ አስኪያጁ የመድረኩን ዓላማ ስገልፁ በ2017 ዓ.ም በቀጣይ ወራት በትስስር መሰረት ሊከናወኑ የታቀዱት ተግባራት ዙሪያ በጋራ ተወያይተን የጋራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ትግበራ ምዕራፍ ለመግባት ነዉ ብለዋል።

group-telegram.com/AAEQOCAA/6486
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6486

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform.
from ru

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American