Telegram Group & Telegram Channel
አወወ ይህንን ቻናል እናስተዋውቅልኽ ያላችኹኝ ሰዎች በመጀመሪያ አላህ ምንዳችኹን ይክፈል እላለሁ።

ቀጥዬ ቻናሉ ለዛ በቂ ነው ካላችኹ አስተዋውቁት ግን የኔ ግፊት አይኹን።

የተከታዬ ቁጥር ጨመረም ቀነሰም ማለት የፈለግኹትን የምልበት ቤቴ ስለኾነ ከመጻፍ አልቦዝንም።

ላለፉት ስምንት ዓመታት የዚህ ቤት እድርተኛ ከአንድ ሺህ ከምናምን ዘሎ አያውቅም።

ግን ማስታወቂያም ኾነ እዚህ እናድርሰው የሚል ቻሌንጅ ከትቤ አላውቅም። አለከትብምም።

የሻ ሰው ሐሳቤ ተስማማውም አልተስማማውም አብሮኝ ይዝለቅ። የኮሰኮሰው ደግሞ ሊሰናበተኝ መብቱ ነው።

ለማንኛውም ወዳጄ የማስተዋወቅና የማዳረሱን ምርጫ ለእርሶ ትቻለኹ።

🙏አመሰግናለሁ 🙏

https://www.group-telegram.com/ru/E_M_ahmoud.com

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3129
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3129

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. Continuing its crackdown against entities allegedly involved in a front-running scam using messaging app Telegram, Sebi on Thursday carried out search and seizure operations at the premises of eight entities in multiple locations across the country. "The result is on this photo: fiery 'greetings' to the invaders," the Security Service of Ukraine wrote alongside a photo showing several military vehicles among plumes of black smoke. "There are several million Russians who can lift their head up from propaganda and try to look for other sources, and I'd say that most look for it on Telegram," he said.
from ru

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American