group-telegram.com/TIBEBnegni/2544
Last Update:
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ምርጥ ምርጥ አባባሎች(ወርቃማ መርሆች)
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿“ምናብ ሁሉም ነገር ነው። ሕይወት ይዛቸው
የምትመጣቸው ማራኪ ኹነቶች ቅድመ ምልከታ
ማለት ነው። ምናብ ከእውቀትም የበለጠ ኃይል
አለው።” ✍ አልበርት አንስታይን
🌿 “ነፃነት አልባ ሕይወት እንደ ግዑዝ አካል ነው፡፡”
✍ካህሊል ጂብራን
🌿 ‹‹ብዙ ጊዜ ብዙ እናገራለሁ በመናገሬም
አዝናልሁ በዝምታዬ ግን ያዘንኩበት ጊዜ የለም››
✍ቅዱስ አርሳንዮስ
🌿 “ንፉግነትን ከሚጠየፉ የሰው ልጅ ጉዳዮች
ዋናው እውቀት ነው፡፡ እውቀት ያለቸርነት ሊኖር፣
ሊቀጥልም አይችልም፡፡ እውቀት ማኅበረሰብን
እስካልመራ ድረስ ስልጣኔ ምኞት ሆና
ትቀራለች፡፡” ✍ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በብራና
የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮግራም
🌿" ለማንኛውም ተንኮል ሁለት መፍትሔዎች
አሉት ፤ ጊዜና ዝምታ" ✍አሌክሳንደር ፑሽኪን
🌿" ብልህ ሰው አንድ ቃል ሰምቶ ሁለት
ይረዳል።" ✍አይሁዶች
🌿 " ራሳችንን መፈለግ ካልጀመርን የትም
አንደርስም " ወደ ምንጬ ሥረ መሠረቱ
መመለስ ጉዳያችን ሊሆን ይገባል ኣራት ነጥብ፡፡
✍ያልታወቀ
🌿 “በሰዎች ላይ የምትፈርድ ከሆነ ልትወዳቸው
ጊዜ የለህም” ✍ማዘር ቴሬዛ
🌿" ወንድ ልጅ ሚስት ለማግባት ሽሜግሌ
ይልካል ፣
ሴት ደግሞ ባል በጊዜ እንዲገባ ሽማግሌ
ትልካለች።" ✍Unknown
🌿" ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው
እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል።" ✍ ማክሲም ጎርኪ
🌿“ ህልምና ምኞት በሌላቸው ሰዎች መሃል ታላቅ
ከመሆን ይልቅ፣ህልምና ምኞት ባላቸው ሰዎች
መሀል ደካማ መሆንንእመርጣለሁ፡፡”✍ካህሊል#
ጅብራን
🌿" የሰውን አስተሳሰብና ልቦና ለመረዳት
ያሳካውን ሳይሆን የሚያልመውን ተመልከት" ✍
ካህሊል ጅብራን
🌿“በሕይወት ውስጥ የተለመዱ ነገሮችን
ባልተለመደ መንገድ ስታከናውን የዓለምን ቀልብ
ትቆጣጠራለህ፡፡”
✍ ጆርጅ ዋሺንግተን ካርቨር
🌿💥🌿💥🌿💥🌿💥🌿💥🌿
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
BY ሰው መሆን...
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/TIBEBnegni/2544