Telegram Group & Telegram Channel
በርዕደ መሬቱ ዙሪያ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል - ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ- መሬት ክስተቶችና የተሰጡ ምላሾችን በመገምገም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች በስምጥ ሸለቆ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች የርዕደ-መሬት ክስተት በተመለከተ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ በስብሰባው የሳይንስ ማህበረሰቡ አካላትና የሁለቱ ክልሎች አመራሮችም እንዲሳተፉ መደረጉን ጠቁመዋል።

ከመስከረም 2017 ዓ/ም ጀምሮ ... https://www.fanabc.com/archives/278352

group-telegram.com/fanatelevision/87143
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/87143

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war. Continuing its crackdown against entities allegedly involved in a front-running scam using messaging app Telegram, Sebi on Thursday carried out search and seizure operations at the premises of eight entities in multiple locations across the country. Either way, Durov says that he withdrew his resignation but that he was ousted from his company anyway. Subsequently, control of the company was reportedly handed to oligarchs Alisher Usmanov and Igor Sechin, both allegedly close associates of Russian leader Vladimir Putin. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones.
from sa

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American