Telegram Group & Telegram Channel
​​የሚሰማ ከተገኘ ችግራችንን እስኪገባን ነግረውናል።‼️⬇️

© አሳቢው የሐይማኖት አባት --ሐጅ ኡመር ኢድሪስ

ዝምታቸው ልብህን ይገዛሀል ።ከማንም ጋር በሰላም መኖር የሚችሉ ሰው ናቸው ።ረጋ ብለው የሚናገሯቸው ቃላቶች አይምሮክን ይዘው ረጅም መንገድ ይከተሉካል ።ሀገር ወዳድነታቸው ያስቀነሰሀል። የሙስሊም አለቃ ናቸው ቁርአን ብቻ ነው የሚያወሩት ብለክ ልታስብ ትችላለክ ቃላቸው መፅሀፍ ቅዱስ ፣ቬዳስ ፣ህገ መንግስት ፣የፍልስፍና ወግ ወስጥ ታገኘዋለክ።

ሙስሊም ነኝ ብለክ በብሔርተኝነትን መከፋፈልክን ይዘክ ስትመጣ "በዘረኝነት ተከፋፍለናል .... ደም አፍስሰናል.... " ብለው ከጎጠኝነት እንድትወጣ ይነግሩካል።

የደሀው ጭንቀት ይገባቸዋል " ደሀው የሚልሰው አቶ ....የሚጠለልበት ፈርሶ ...." ብለው ሲሟገቱ የአንተ በልቶ ማደር ብቻ ሒወት እንዳልሆነ መሰልጠን ማወቅ ማለት " ለሌላውም መጨነቅ " እንደሆነ ይነግሩካል።

ትናንት ማታ የሀይማኖት አባቶች አለምንናሀገራችንን ያስጨነቀው ኮሮና ቫይረስ በፀሎትና በምህላ ፈጣሪን ሲማፀኑ እንዲህ ሲሉ ተሰሙ "አላህ ከዚህም የከፋ ቅጣት ያሰበ ይመስለኛል!ቤተ-ክርስቲያን ለምን ተዘጋ?
መስጅድ ለምን ተዘጋ?

መስጅድ የሶላት የፀሎት ቦታ ነው። ቤተ-ክርስትያን የፀሎት ቦታ ነው ። ምክንያቱ በቤተ-ክርስትያን ውስጥ የሚሰራ ሸር ተንኮል አለ ። ምክንያቱ በመስጅድ ውስጥ የሚሰራ ሸር ተንኮል አለ ። ያ ስራችን ነው ጥርግርግ አድርጎ አሶጥቶ ያዘጋው ። እስከ ዛሬ ቤተ-ክርስትያንም መስጅድም ተዘግቶ አያውቅም ።............... እኛ ከመናገር ባለፍ በተግባር ከክፉ ስራችን ተመልሰን ጦሎት ዱአ ብናደርግ ምህረት የማናገኝበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም።"

በማለት የሁሉንም ቀልብ የሚገዛ ንግግር አድረገዋል ።ሰሚ ካለ የእኚህ መንፈሳዊ መሪ ቃል በቂ ነው ።ከክፋት ወጥቶ በመተባበር፣በመከባበር እና በመረዳዳት ከድህነት እንጉርጉሮ እና ከችግር መዋጣት ይቻላል። በግለኝነትና በጎሰኝነት የትም ሊደረስ እንደማይችል የእኝህ አባት ምክር አንድ ማሳያ ነው።የሚሰማ ከተገኘ!!!

የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
Plz share argu

group-telegram.com/theonlytruth1/30
Create:
Last Update:

BY እዉነት ብቻ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/theonlytruth1/30

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram was founded in 2013 by two Russian brothers, Nikolai and Pavel Durov. Some people used the platform to organize ahead of the storming of the U.S. Capitol in January 2021, and last month Senator Mark Warner sent a letter to Durov urging him to curb Russian information operations on Telegram. Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever." "We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said. Such instructions could actually endanger people — citizens receive air strike warnings via smartphone alerts.
from sa

Telegram እዉነት ብቻ
FROM American