group-telegram.com/tolehaahmed/1155
Last Update:
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
ክፍል ሁለት
የሰው ልጆች ልብ በሶስት መልክ ይታያሉ
1-ህያው
2-የታመመ
3-ሙት
☝️ህያው ልቦች
_ህያው ልብ ሰላማዊ ልብ ነው ያ በትንሳኤ ዕለት እርሱን ይዞ የመጣ ቢሆን እንጂ ስኬት ማይገኝበት
👉አሏህ እንዲህ ይላል
[ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ዕለት ወደ አላህ በንፁህ ልብ የመጣ ሠው ቢሆን እንጂ] ሹዐራእ 88-89
የሰላማዊ ልቦች መገለጫ
♦️አላህ ካዘዛቸው ትዕዛዛት እና ታቀቡ ካላቸው ምግባራት ከሚያዛንፏቸው ስሜቶች ንፁህ የሆኑ ናቸው
♦️አላህ የተናገራቸውን ነገራቶች እንዳያምኑ እንዲጠራጠሩ ከሚያደርጋቸው ማምታቻዎች የጠሩ
♦️ ከአላህ ውጭ ያሉትን አካላት ከማምለክ የጠሩ
♦️ ሲወዱ ለአላህ ብለው ሲጠሉም ለ አላህ ብለው ነው
እነኝህ የንፁህና ቅን ልብ ባለቤቶች ዱንያ ላይ ሰላምና መረጋጋትን ሲያገኙ የአኼራ ምንዳቸው ደግሞ ጀነት ነው።
ለጌታዬ አሉት ደጋግ ሰዎች
ልባቸው የረጋ ሲያመልክ ማይሰለች
ቀንም ሆነ ሌቱን ሊገዙት የማሉ
ለርካሿ ዱንያ እንደው ማይዋልሉ
ሌቱን ሚናፍቁ ወዱዱን ለማውራት
ሁሌም ሚከጅሉ የረበናን ምህረት
ያረቢ መድበን አንተን ከሚፈሩት
…………………………………………
.ይቀጥላል
✍ Roman
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/1155