Selam wd ye family + beteseboch☺️☺️ Dena walachu Bekerb ken family + enaten yemiyasatf adiss platform yezo kech yelal😉😉😉 eskeza feta eyalachu tebkun 💃💃 .....
Endemtwedut mnm tereter yelenm 👌👌👌
@samrina24
Endemtwedut mnm tereter yelenm 👌👌👌
@samrina24
4ቱ የወንዶች ዉሸቶች
1_ የመጀመሪያዬ ነሽ 🥵
2_አንቺን ካጣዉ ሞታለዉ🤪
3_ናፍቀሽኛል 😜
4_እዳንቺ ሴት ቀረቤ አላዉቅም 🤪
ሴቶችዬ ሌላ ካለ ጨምሩ
. @samrina24
1_ የመጀመሪያዬ ነሽ 🥵
2_አንቺን ካጣዉ ሞታለዉ🤪
3_ናፍቀሽኛል 😜
4_እዳንቺ ሴት ቀረቤ አላዉቅም 🤪
ሴቶችዬ ሌላ ካለ ጨምሩ
. @samrina24
ሚስትህን እንዴት አገኘሃት ስለው...
የጓደኛ አባት ሞተው ቀብር ላይ ስታለቅስ አይቻት የኔም አባት የሆነ ነገር ቢሆን ለቅሶ ታሞቃለች ብዬ አገባኋት አለኝ😳😳
°•. .•°
@samrina24
የጓደኛ አባት ሞተው ቀብር ላይ ስታለቅስ አይቻት የኔም አባት የሆነ ነገር ቢሆን ለቅሶ ታሞቃለች ብዬ አገባኋት አለኝ😳😳
°•. .•°
@samrina24
"የምታራምደውን አስተሳሰብ ያልተለመደ ነው ብለህ አትፍራ። ዛሬ በብዙሃኑ በስፋት የተለመዱ
አስተሳሰቦች በአንድ ወቅት ያልተለመዱ ነበሩ"
በራትራንድ ራስል
Melkam ken 🙏🙏yehunlachu
@samrina24
አስተሳሰቦች በአንድ ወቅት ያልተለመዱ ነበሩ"
በራትራንድ ራስል
Melkam ken 🙏🙏yehunlachu
@samrina24
🤷♂🤷♂አዳም ግራ ገባው🤷♂🤷♂
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ
ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ
ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ
ሳባን በwhat's up እያቀማጠለ
ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ...
*
ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ
ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ
የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ
ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ
አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ❓
@samrina24 😂
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ
ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ
ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ
ሳባን በwhat's up እያቀማጠለ
ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ...
*
ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ
ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ
የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ
ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ
አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ❓
@samrina24 😂
እኛ ቤት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ነው ሽሮ የሚሰራው ትለኛለች እንዴ...?
እና ሌላውን ቀን ፆማችሁን ነው የምታድሩት 🧐
እና ሌላውን ቀን ፆማችሁን ነው የምታድሩት 🧐
ቂጥ የሌለው ህዝብ የሚል መፃፍ📖 አይቼ ተንደርድሬ ባነበው ባነበው ዝም ብሎ ስለ ፖለቲካ ነው የሚዘበዝበው እንደገና ርዕሱን ሳነበው...
• • ● ◉ ቅጥ የሌለው ህዝብ 😂😜
@samrina24
• • ● ◉ ቅጥ የሌለው ህዝብ 😂😜
@samrina24
ሁለት 🐑🐑በጎች ሳር እየበሉ . አንደኛዉ ቀና አለና ፊቱን አጨማዶ አምበአአአአአአ አለ ደረቱን እያሸ .. ..
ሁለተኛዉ በግ እዝን ብሎ እምበአ..እምበአአአ እያለ አንደኛዉ በግ በንዴት አቋረጠዉ እና ምን ቢለዉ ጥሩ ነዉ.....በአአ በአአ:አምበአአአአ! አላለዉ መሰላቹ😳😂
እዉነት በግኛ ብትችሉ በጣም የሚያስቅ ቀልድ ነበር...
@samrina24
ሁለተኛዉ በግ እዝን ብሎ እምበአ..እምበአአአ እያለ አንደኛዉ በግ በንዴት አቋረጠዉ እና ምን ቢለዉ ጥሩ ነዉ.....በአአ በአአ:አምበአአአአ! አላለዉ መሰላቹ😳😂
እዉነት በግኛ ብትችሉ በጣም የሚያስቅ ቀልድ ነበር...
@samrina24
የእርሶ ስም በየት ፊደል ይጀምራል😊
A:ጉረኛ
B:ቆንጆ
C:ለፍላፊ
D:ዝምተኛ
E:ቀልቃላ
F:ደረቅ
G:ጠቢብ
H:አፍቃሪ
I:ልዩ
J:ብልጥ
K:ታጋሽ
L:ተጫዋች
M:የዋህ
N:ጣፋጭ
O:አይናፋር
P:ተፈላጊ
Q:ተሳዳቢ
R:ውብ
S:ስሜታዊ
T:አስተዋይ
U:ጠበኛ
V:ነገረኛ
W:ቆጣቢ
X:ታማኝ
Y:አለው ሚል
Z:ሰገጤ
ናቹ እንዴ🤔🤔🤣🤣🤣🤣
@samrina24
A:ጉረኛ
B:ቆንጆ
C:ለፍላፊ
D:ዝምተኛ
E:ቀልቃላ
F:ደረቅ
G:ጠቢብ
H:አፍቃሪ
I:ልዩ
J:ብልጥ
K:ታጋሽ
L:ተጫዋች
M:የዋህ
N:ጣፋጭ
O:አይናፋር
P:ተፈላጊ
Q:ተሳዳቢ
R:ውብ
S:ስሜታዊ
T:አስተዋይ
U:ጠበኛ
V:ነገረኛ
W:ቆጣቢ
X:ታማኝ
Y:አለው ሚል
Z:ሰገጤ
ናቹ እንዴ🤔🤔🤣🤣🤣🤣
@samrina24