group-telegram.com/seratebtkrstian/18613
Last Update:
✅✅✅✅ መልካም ዜና አለኝ!✅✅✅✅
ሠላም እንደምን አላችሁ?
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በእግዚአብሔር ቸርነት እጅጉን ደህና ነኝ!
የምታስታውሱ ከሆነ ማክሰኞ ታህሳስ 1 3ተኛ ወራችንን ይዘን ወደ 4ተኛ ወራችን መሸጋገራችንን አስመልክቶ ምን ይጨመር ምን ይስተካከል ብዪ በጠየኩት መሠረት በinbox ብዙ ጥያቄዎች ሐሳቦች መተዋል! ከእነሱም መካከል!
''በግል መማር እንፈልጋለን! ያስተምሩን?'' የሚል ነበር
እኔም ይሄንን ጥያቄ ተቀብዪ በግል ለማስተማር እነሆ ወስኛለሁ!
✅ ልብ በሉ ✅ በግል ማስተማር ጀመርኩ ማለት በዚህ በጉሩፑ የሚሠጠው ትምህርት በtik tok በ YouTube የሚሠጠው ይቆማል ማለት አይደለም ይልቁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ!
በመሆኑም ለምን በግል መማር ፈለጋችሁ? ብዪ የተወሰነውን ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ከሰጡኝ አስተያየት መካከል
1 በትኩረት መማር እፈልጋለሁ
2 ቶሎ ቶሎ መማር እና መጨረስ እፈልጋለሁ
3 እያንዳንዷን ነገር በደንብ ልረዳው እና ልይዘው እፈልጋለሁ
4 ሥርዓቶቹን መማር እፈልጋለሁ
5 እርስዎ ሐሳብዎት እና ትኩረቶዎት እኔ ጋር ብቻ ሆኖ በሚገባ በጥራት መማር እፈልጋለሁ የሚል ነበር!
ወዘተ.... የሚል ነበር
እናንተ ከፈለጋችሁ እሺ ብዪ ላስተምራችሁ ወድጃለሁ!
በግል መማር ለምትፈልጉ የምንማረው በዚሁ በቴሌግራም ሲሆን የምታጠኑትን በሙሉ እኔ እልክላችዃለው!
እናንተም እያጠናችሁ voice ትልካላችሁ!
የሚከብዳችሁ ቦታ ሲኖር voice call በማድረግ በደንብ አስይዛችኋለሁ! ከእሱም በላይ ሲሆን video call በወደዋወል በlive የማሥረዳችሁ ይሆናል!
ቁጥጥር አደርጋለሁ ! አበረታታለሁ ! እመክራለሁ! ሥርዓት አስተምራለሁ! የምትጠይቁትን ጥያቄ በሙሉ እመልሳለሁ!
ለዚህ ደግሞ በወንጌል፣ “ይደልዎ ዓስቡ ለዘይትቀነይ፤ ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል” (ማቴ.10፥10) እንደተባለው
በወር 1000 ብር ይከፍላሉ!
🛑 ማሳሰቢያ 🛑
እዚህ ጉሩፕ ላይ ግን #በነጻ መማር እንደምትችሉ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ! በድጋሜ ✅ልብ በሉ✅ በግል ለማትማሩት በዚህ በጉሩፑ ውስጥ የሚሠጠው ትምህርት ፍጹም እንደማይቀየር በአጽኦት ላሳስባችሁ እወዳለሁ!
https://www.group-telegram.com/Kdasebet_Tube
ለመመዝገብ እንዲሁም ሐሳብ አስተያየት ጥያቄ 👇
@fekrAbe
@fekrAbe
@fekrAbe
BY ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/seratebtkrstian/18613