Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ በዛሬው ዕለት የማዕድ ማጋራት አደረገ፡፡
በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን በጋራ አክብረዋል፡፡በዕለቱም በባለስልጣኑ ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዮች እና በጡረታ ከባለስልጣኑ ለተገለሉ ሰራተኞች የማዕድ ማጋራት ተካሂዷል::
ዕለቱን አስመልክቶ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት በመስጠታችን እናተርፍበታለን በመስጠታችን እንጠቀማለን ከሰጠነው በላይ ይጨመርልናል ያሉ ሲሆን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹህ አደረስን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአብሮነት ይሁንልን በማለት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን
የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፋት!!
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/sg/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6451
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6451

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. Some people used the platform to organize ahead of the storming of the U.S. Capitol in January 2021, and last month Senator Mark Warner sent a letter to Durov urging him to curb Russian information operations on Telegram. There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine. DFR Lab sent the image through Microsoft Azure's Face Verification program and found that it was "highly unlikely" that the person in the second photo was the same as the first woman. The fact-checker Logically AI also found the claim to be false. The woman, Olena Kurilo, was also captured in a video after the airstrike and shown to have the injuries. Now safely in France with his spouse and three of his children, Kliuchnikov scrolls through Telegram to learn about the devastation happening in his home country.
from sg

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American