Telegram Group & Telegram Channel
አወወ ይህንን ቻናል እናስተዋውቅልኽ ያላችኹኝ ሰዎች በመጀመሪያ አላህ ምንዳችኹን ይክፈል እላለሁ።

ቀጥዬ ቻናሉ ለዛ በቂ ነው ካላችኹ አስተዋውቁት ግን የኔ ግፊት አይኹን።

የተከታዬ ቁጥር ጨመረም ቀነሰም ማለት የፈለግኹትን የምልበት ቤቴ ስለኾነ ከመጻፍ አልቦዝንም።

ላለፉት ስምንት ዓመታት የዚህ ቤት እድርተኛ ከአንድ ሺህ ከምናምን ዘሎ አያውቅም።

ግን ማስታወቂያም ኾነ እዚህ እናድርሰው የሚል ቻሌንጅ ከትቤ አላውቅም። አለከትብምም።

የሻ ሰው ሐሳቤ ተስማማውም አልተስማማውም አብሮኝ ይዝለቅ። የኮሰኮሰው ደግሞ ሊሰናበተኝ መብቱ ነው።

ለማንኛውም ወዳጄ የማስተዋወቅና የማዳረሱን ምርጫ ለእርሶ ትቻለኹ።

🙏አመሰግናለሁ 🙏

https://www.group-telegram.com/sg/E_M_ahmoud.com

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3129
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3129

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Anastasia Vlasova/Getty Images Telegram boasts 500 million users, who share information individually and in groups in relative security. But Telegram's use as a one-way broadcast channel — which followers can join but not reply to — means content from inauthentic accounts can easily reach large, captive and eager audiences. He adds: "Telegram has become my primary news source." Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.” "This time we received the coordinates of enemy vehicles marked 'V' in Kyiv region," it added.
from sg

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American