Telegram Group & Telegram Channel
Eliyah Mahmoud
https://vm.tiktok.com/ZMk5DFVkY/
ወራሪዋ የአይሁድ መንግስት በፍልሥጤም ላይ የጀመረችውን የግፍ ጭፍጨፋ መቀጠል አለባት።

አሻንጉሊት የኾነውን የባይደን መንግሥት መስማት አይገባትም...ወዘተ እያለ በሚገደሉ ፍልስጤማውያን ላይ የውስኪውን ዋንጫ ሲያነሳ የነበረው ጄምስ ውድስ እነሆ ውድ ቤቱ ሎስ አንጀለስ ላይ በተነሳው ሰደድ እሳት ዶጋ አመድ ኾነ።

በዚህ ሰቅጣጭ ክረምት በቅዝቃዜና ርሓብ እያለቁ ባሉ የፍልስጤም ሕጻናት እምባ ላይ የሳቀው ጄምስ በአደባባይ ባንክ ውስጥ ባለኝ ስባሪ ሳንቲም ደግሜ ቤቴን እገነባው ይኾናል ብሎ አንብቷል።

هل الجزاء الاحسان إلا الاحسان

በሙስሊሙ ደም ላይ የተሳለቀ ኹሉ ያለምንም ርሕራሔ በተሳለቀው ልክ፣ባሴረው ልክ አላህ የጥፋቱን መዓት ያውርድበት።

اللهم آمين

https://www.group-telegram.com/sg/E_M_ahmoud.com

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3190
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3190

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In the past, it was noticed that through bulk SMSes, investors were induced to invest in or purchase the stocks of certain listed companies. Unlike Silicon Valley giants such as Facebook and Twitter, which run very public anti-disinformation programs, Brooking said: "Telegram is famously lax or absent in its content moderation policy." "He has kind of an old-school cyber-libertarian world view where technology is there to set you free," Maréchal said. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields.
from sg

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American