Telegram Group Search
Forwarded from 5_3_3 sport
ፓፑ ጎሜዝ በጥር የዝውውር መስኮት አትላንታን በመልቀቅ ሌላ ክለብ ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይቷል። አትላንታም ተጫዋቹን የመሸጥ ፍላጎት ያለው ሲሆን የተጫዋቹም ዋጋ ከ 7-8 ሚሊየን ዩሮ ነው። ኤሲ ሚላን ፣ ኢንተር ሚላን እና ፒኤስጂ ደግሞ የተጫዋቹ ዋነኛ ፈላጊዎች ናቸው።
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2025/02/06 06:10:28
Back to Top
HTML Embed Code: