Telegram Group & Telegram Channel
Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
     ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️           የልብ ጉዞ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ 👉ልብ መሪ ነው ሌሎች የሰውነት ክፍሎቻችን ተመሪዎችና ፈፃሚዎች ናቸው 👉 "አላ! አዋጅ! የሰው ልጆች ሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ። እርሷ ከተስተካከለች ሙሉ አካል ይስተካከላል እርሷ ከተበላሸች ሙሉ አካል ይበላሻል አላ! አዋጅ! እርሷ ቀልብ(ልብ ) ናት።"ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉ይህችን…
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል ሁለት

    የሰው ልጆች ልብ በሶስት መልክ ይታያሉ

1-ህያው
2-የታመመ
3-ሙት

  ☝️ህያው ልቦች
_ህያው ልብ ሰላማዊ  ልብ ነው ያ በትንሳኤ ዕለት እርሱን ይዞ የመጣ ቢሆን እንጂ ስኬት ማይገኝበት
👉አሏህ እንዲህ ይላል
[ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ዕለት ወደ አላህ በንፁህ ልብ የመጣ ሠው ቢሆን እንጂ] ሹዐራእ 88-89

የሰላማዊ ልቦች መገለጫ

♦️አላህ ካዘዛቸው ትዕዛዛት እና ታቀቡ ካላቸው ምግባራት ከሚያዛንፏቸው ስሜቶች  ንፁህ የሆኑ ናቸው

♦️አላህ የተናገራቸውን ነገራቶች እንዳያምኑ እንዲጠራጠሩ ከሚያደርጋቸው ማምታቻዎች የጠሩ

♦️ ከአላህ ውጭ ያሉትን አካላት ከማምለክ የጠሩ 

♦️ ሲወዱ ለአላህ ብለው ሲጠሉም ለ አላህ ብለው ነው 
እነኝህ የንፁህና ቅን ልብ ባለቤቶች ዱንያ ላይ ሰላምና መረጋጋትን ሲያገኙ የአኼራ ምንዳቸው ደግሞ ጀነት ነው።

      ለጌታዬ አሉት ደጋግ ሰዎች
ልባቸው የረጋ ሲያመልክ ማይሰለች
ቀንም ሆነ ሌቱን ሊገዙት የማሉ
ለርካሿ ዱንያ እንደው ማይዋልሉ
ሌቱን ሚናፍቁ ወዱዱን ለማውራት
ሁሌም ሚከጅሉ የረበናን ምህረት
ያረቢ መድበን አንተን ከሚፈሩት
…………………………………………
.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛



group-telegram.com/tolehaahmed/1155
Create:
Last Update:

⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል ሁለት

    የሰው ልጆች ልብ በሶስት መልክ ይታያሉ

1-ህያው
2-የታመመ
3-ሙት

  ☝️ህያው ልቦች
_ህያው ልብ ሰላማዊ  ልብ ነው ያ በትንሳኤ ዕለት እርሱን ይዞ የመጣ ቢሆን እንጂ ስኬት ማይገኝበት
👉አሏህ እንዲህ ይላል
[ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ዕለት ወደ አላህ በንፁህ ልብ የመጣ ሠው ቢሆን እንጂ] ሹዐራእ 88-89

የሰላማዊ ልቦች መገለጫ

♦️አላህ ካዘዛቸው ትዕዛዛት እና ታቀቡ ካላቸው ምግባራት ከሚያዛንፏቸው ስሜቶች  ንፁህ የሆኑ ናቸው

♦️አላህ የተናገራቸውን ነገራቶች እንዳያምኑ እንዲጠራጠሩ ከሚያደርጋቸው ማምታቻዎች የጠሩ

♦️ ከአላህ ውጭ ያሉትን አካላት ከማምለክ የጠሩ 

♦️ ሲወዱ ለአላህ ብለው ሲጠሉም ለ አላህ ብለው ነው 
እነኝህ የንፁህና ቅን ልብ ባለቤቶች ዱንያ ላይ ሰላምና መረጋጋትን ሲያገኙ የአኼራ ምንዳቸው ደግሞ ጀነት ነው።

      ለጌታዬ አሉት ደጋግ ሰዎች
ልባቸው የረጋ ሲያመልክ ማይሰለች
ቀንም ሆነ ሌቱን ሊገዙት የማሉ
ለርካሿ ዱንያ እንደው ማይዋልሉ
ሌቱን ሚናፍቁ ወዱዱን ለማውራት
ሁሌም ሚከጅሉ የረበናን ምህረት
ያረቢ መድበን አንተን ከሚፈሩት
…………………………………………
.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️


Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/1155

View MORE
Open in Telegram


Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For tech stocks, “the main thing is yields,” Essaye said. Some privacy experts say Telegram is not secure enough Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered. In addition, Telegram's architecture limits the ability to slow the spread of false information: the lack of a central public feed, and the fact that comments are easily disabled in channels, reduce the space for public pushback. These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise.
from sg


Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American