Telegram Group & Telegram Channel
ይፈራል!  ኸረ እንደሚስቴ አስቢና ባሰብሽበት ልዋል ይለኛል.... እንደ እናቱ እያሰብኩ ተቸግሮ እኮ ነው!

በልቶ ያልጠገበ፣ ተቀብቶ ያልወዛ  ያህል ይሰማኛል። 'ትክ' ብዬ ሳየው የከሳ ይመስለኛል። ለነገሩ ዐይኔ ነው ያከሳው ዐይን ዐይኑን እያየሁት። የገረጣም የጠቆረም መልክ በአንድ ጊዜ ሰው እንዴት ያያል? እሱ ላይ ግን ይታየኛል።

እንስፍስፍ አንጀቴ ከአጋር ለወላጅ ይቀርባል። አድራጎቴ የእናት ነው።  እንደሚስት እኮ ማሰብ እፈልጋለው። ግን እንዲህ አስብ እንዲህ በል አእምሮ አይባል። 
... አለ አይደል ሲያመሽ ቀሙት፣ መቱት፣ ደበደቡት፣ ገደሉት ከሚል ጭንቀት ወጥቼ ያመሸው እያመነዘረ ነው ብል እኮ ደስ ይለኛል።

አዎ እሱም ብቻ ሳይሆን እኔም እፈራለሁ! ...በቃ ከስስቴ ቅናቴ አይሎ እንደ እኔ ሳይሆን ሁኚልኝ እንደሚለኝ ሚስቱ ቢያውለው እላለው።

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

group-telegram.com/yabsiratesfaye/130
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/yabsiratesfaye/130

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. Despite Telegram's origins, its approach to users' security has privacy advocates worried. "We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said. In 2018, Russia banned Telegram although it reversed the prohibition two years later.
from sg

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American