Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from አፍላ መፅሔት
ትልቅ ዜና❗️

አፍላ መፅሔት ለንባብ ወደ እናንተ ቀርቧል።

መፅሔቱን ለማግኘት እና ለማንበብ የምትፈልጉ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ከ97.7 ራዲዮ ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ቤተ-መፃህፍት ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።

በተጨማሪም ነገ እና ከነገ ወድያ በሚኖሩ መድረኮች ማለትም
📌አርብ ሰኔ 3 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ UNA-ET HU Chapter በሚያዘጋጀው ታላላቅ እንግዶች በሚገኙበት የፕሮጀክት ማስጀመርያ መድረክ
📌ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ በሚኖረው የህግ ት/ቤት ከ ILO ፕሮጀክት ጋር በሚያዘጋጀው የMoot Court ውድድር ለይ የምናቀርብላቹ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከዚህ ውጭ ላላቹ አንባቢዎቻችን በዲጂታል አማራጭ አቅርበንላችኃል።

ታድያ "አፍላ መፅሔት" የሚለውን የቴሌግራም ገፃችንን በ@Aflamagazine በመግባት ይከታተሉ። አስተያየት እና ሀሳቦን ያድርሱን። ለህትመት እንዲበቃ የሚፈልጉትን ፅሁፍ በዛው ያቀብሉን።

ከዚህም ሌላ @Etsegenet_Melkamu ወይም @Yilo15 አልያም በ0982006262 ይፃፉልን።

#አፍላ_መፅሔት
#ነፃ_እና_ፅዱ_ወጣትነት
@Aflamagazine

@Aflamagazine

group-telegram.com/yanchimovement/1036
Create:
Last Update:

BY Yanchi movement

Share with your friend now:
group-telegram.com/yanchimovement/1036

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981. Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. So, uh, whenever I hear about Telegram, it’s always in relation to something bad. What gives? Pavel Durov, a billionaire who embraces an all-black wardrobe and is often compared to the character Neo from "the Matrix," funds Telegram through his personal wealth and debt financing. And despite being one of the world's most popular tech companies, Telegram reportedly has only about 30 employees who defer to Durov for most major decisions about the platform.
from sg

Telegram Yanchi movement
FROM American