Telegram Group Search
የመኖርክ ትርጉም ፈጣሪክ የመኖርክ ምክንያት ደግሞ መተንፈስክ እንጂ ያፈቀርካት ሴት ወይም የፈቀርሽው ወንድ አደለም ምክንያቱም እሷ/ሱ ቢሞቱ ስለምትኖሩ
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
I don't care what other people think of me. I enjoy my life with my own rules.
@theonlytruth1
@theonlytruth1
Think ->idea ->try ->do -> do again ->and again ->keep doing ->success
@theonlytruth1
@theonlytruth1
ፍቅር
አንቺን እስከማጣ ድረስ አንድን ነገር ሳያገኙ ማጣት የሚቻል አይመስለኝም ነበር ሰዎች ያልነበረህን ነገር ልታጣው አትችልም ይላሉ:: በርግጥ መጀመሪያም የኔ አልነበርሽም?ሳላዉቅሽ ወደድኩሽ አይቼ ብቻ በሩቅ ስመለከትሽ ፈገግታሽ ሳበኝ በአጠገቤ ስታልፊ ጠረንሽ ሸቶኝ ከሀሳቤ ገባሽ በሀሳብም አብረን ኖርን አፈቀርኩሽ አንቺም ወደድሽኝ ልጆችን ወለድን በአልን አብረን አከበርን ሁሉም በሐሳቤ ነው እና ግን በአካል ደፍሬ ማናገር ሳልችል ቀረሁ ለወደፊቱም ቀርቤ እንደ ማላናግርሽ ገባኝ ሳይሽ ልክ እንደ ማልሆን በሀሳቤም በጣም ተዋውቀን አብረን ኖረን ሳለን እንደማያቅሽ ሰው መጥቼ መተዋወቅ ከበደኝ ሁሉ ነገሬ ሆነሽ ሳለሽ ላንቺ ምንም እንዳልሖንኩ ሲገባኝ ልቤን አመመኝ የሆነ ጥፍራም ሰው ልቤን ጨምድዶ የያዘኝ መሰለኝ ብዙ ብዙ ቃተትኩ መቼም ከማላገኛት የአንቺን መልክ እኔ የሳልኩላትን ባህሪ ፍጡር ጋር አይሆኑ ፍቅር ያዘኝ ብዙ እያሰብኩኝ ከዛ ሁሉ እልፍ ሀሳብ ወደ ቃላት የምቀይረው ጥቂቱን ነው ለሰዎች ደግሞ የማወራው ከዛም ያንሳል ይበስ ብሎ ሰዎች የሚረዱኝ ከዛም ያነሰውን ነው ጓደኛዬ መጥቶ ወዶሻል ያለሽ አመት በአይኔ ብቻ እያየው በልቤ የሣልኩትን ነው በቃላት ለመቀየር 6 ወር የፈጀብኝን በቃላት ከቀየርኩት ሀሳቤ ላይ 2 ወር ሙሉ ያማከርኩትን ነው በአንድ ቃል ወዶሻል በቃ ወዶሻል ብቻ አዎ ወድጄሻለው እውነቱን ነው አይኖችሽን ቅርፅሽን ወሬሽን ሀሳብሽን ኩርፊያሽን ሳቅሽን አዎ እውነቱን ነው ወድጄሻለው
የናተውchannel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ዛሬ እሁድ አልመስል ከለኝ የመሰለው ሰው አለ አንዴ
ሁሉም እውነትን ደግፋለው የሚል join ይበል ዝም ብለክ አቲየው ምትጎዳ ከመሰለ ተሳስተካል አሁን እልሁን ተወውና ወደ channel ገብተክ join የሚለውን ንካ በእርግጥ ይከብዳል በአለም ውስጥ ለእውነት የሚኖረው ሰው የአለም 1% ነው ከዛ መሐከል ከሆንክ ለእውነት ስትል ተቀላቀለን የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
እውነት እዉነት ያሸንፋል በማንኛውም አይነት መልኩ እውነት እውነትን ሀሰት አያሸንፈውም
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
የሴተኛ አዳሪ ልጅ ነኝ፡
የአባቴ ማንነት ድንገት ስጠይቃት አንቺን በማህፀን እኔን በእርግዝና ልጁንናፍቅሩን ትቶ ሔዷልና አንቺን ለማሳደግ ታክቶኝ የለመድኩት የብዙ ሰው ገላ አንቺን ካሳደገ ሁሉም አባትሽ ነው ከፍሎኝ የሚተኛ ወንድ አዳሪ ሁላ ብላ የምትነግረኝ የሴተኛ አዳሪ የተቀባይ ልጅ ነኝ ይሄ ነው ታሪኳ ሴት አዳሪነቷን ቀድሞ የስጀመራት የሆነ ዘመን ላይ ፍቅረኛ ነበራት የዘላለሜ ነሽ ብሎ የሚነግራት የሆነ ዘመን ላይ አረገስኩ አለችው ማስረገዙን ካደ ዘላለም ስታምነው ልጁንናሚስቱን ጥሎ ተሰደደ የሆነ ዘመን ላይ እኔ ተወለድኩኝ እሷ ተቸገረች እኔን ለማሳደግ ከብዙ ወንዶች ጋር መተኛት ጀመረች ከዛን ቀን ጀምሮ ሲመሽ ትወጣለች ፈጥና ተኳኩላ ማልዳ ትመጣለች ደክሟት ተጎሳቁላ አንቺን ካሳደገ ከፍሎኝ ለሚተኛ ወንድ አዳሪ ሁላ አባትሽ ነው ብላ
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
Channelላችን ዛሬ ሂወታቸው ባለፉት ሰዎች በጣም አዝኗል ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ሰላም እንዴት አደራችሁልኝ የዛሬውን ቀን የሰላም ያርግልን የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
የናተዉ channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ሚክያስ 4 (Micah)
1፤ በመጨረሻውም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አሕዛብም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ።
2፤ ከጽዮን ሕግ፥ ከኢየሩሳሌምም የእግዚአብሔር ቃል ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፡— ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥
5፤ ሕዝብም ሁሉ እያንዳንዱ በየአምላኩ ስም ይሄዳል፥ እኛም በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ለዘላለም እንሄዳለን። በፍለጋውም እንሄዳለን፡ ይላሉ።የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ብቸኛው ጥሩ ነገር ማወቅ ሲሆን ብቸኛ መጥፎ ነገር ደግሞ መሀይምነት ነው የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ተስፋ የህይወት ስንቅ ነው ፍርሀትና ተስፋ መቁረጥ የሞት መንገድ ነው የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ጠዋት ስትነሳ የመጀመሪያ ስራክ ፈጣሪክን ማመስገን ይሁን
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
2025/06/26 09:01:19
Back to Top
HTML Embed Code: