Notice: file_put_contents(): Write of 12569 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
TIKVAH-ETHIOPIA | Telegram Webview: tikvahethiopia/94085 -
Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
" እስር እና ሰዎችን ወደ መጡበት አገር የመመለስ ሥራ በቁጥር ይጨምራል " - የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ ኃላፊ

በአሜሪካ ሕገወጥ ከተባሉ ስደተኞች ጋር በተያያዘ ከእሑድ ጀምሮ በተጀመረ የአሰሳ ዘመቻ እስካሁን 956 ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ።

ይህም ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ ከፍተኛ ቁጥር መሆኑን የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይሲኢ) አስታውቋል።

የፌደራል ተቋማት በቁጥጥር ሥር የማዋል ሥልጣናቸው እንዲሰፋ መደረጉን ተከትሎ በቺካጎ፣ ኔዋርክ፣ ኒው ጀርዚ እና ማያሚ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞችን የማደኑ ዘመቻ ተካሂዷል።

ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወደንጀለኞች ያሏቸውን ያልተመዘገቡ ስደተኞችን በጅምላ ወደመጡባቸው አገራት እንደሚመልሱ ቃል ሲገቡ ነበር።

የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ ኃላፊ " ሰነድ አልባ ሰዎች በአሰሳ ወቅት ከተያዙ ወደመጡበት አገር ይመለሳሉ " ብለዋል።

" እስር እና ሰዎችን ወደ መጡበት አገር የመመለስ ሥራ በቁጥር ይጨምራል " ሲሉ ተናግረዋል።

" አሁን ትኩረታችን የሕዝብ ደኅንነት እና የብሔራዊ ደኅንነት ስጋትን ማስወገድ ነው " ብለዋል።

ያለፈው ሳምንት አርብ 538፣ ቅዳሜ 593 እና እሑድ 286 ሰዎች ተይዘዋል። በጆ ባይደን የአራት ዓመታት አስተዳደር ዘመን ከአሜሪካ ተባረው ወደ አገራቸው የተመለሱ 1.5 ሚሊዮን ስደተኞች ናቸው።

መረጃው የቢቢሲ እና ኤቢሲ ኒውስ ነው።

@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/94085
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/94085

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The news also helped traders look past another report showing decades-high inflation and shake off some of the volatility from recent sessions. The Bureau of Labor Statistics' February Consumer Price Index (CPI) this week showed another surge in prices even before Russia escalated its attacks in Ukraine. The headline CPI — soaring 7.9% over last year — underscored the sticky inflationary pressures reverberating across the U.S. economy, with everything from groceries to rents and airline fares getting more expensive for everyday consumers. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. These administrators had built substantial positions in these scrips prior to the circulation of recommendations and offloaded their positions subsequent to rise in price of these scrips, making significant profits at the expense of unsuspecting investors, Sebi noted.
from us

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American